ወላጆች ልጆቻቸው እራሳቸውን እስኪችሉ ድረስ እየተንከባከቡ የማሳደግ ተፈጥሯዊ ሃላፊነት እንዳለባቸው ይታመናል። አብዛኛዎቻችን ነፍስ አውቀን ለቁም ነገር እስክንበቃ ድረስ ሀሳባችንን በሙሉ በወላጆቻችን ላይ ጥለን ያደግን ነን። ስለምግብና ልብሳችን፣ ስለጤንነታችን፣ በሰላም ወጥተን ስለመግባታችን የሚጨነቁልን... Read more »
ተወልደው ያደጉት በጎንደር ደባርቅ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተወልደው ባደጉበት ደባርቅ ከተማ ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ ተምረዋል። በመቀጠልም ከመምህራን ትምህርት ማሰልጠኛ በመምህርነት ሙያ በሰርተፍኬት ሰልጥነው በበለሳ የማስተማር... Read more »
ታሪክም ተረትም በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ከሚታዩት እንቅስቃሴዎች መካከል የመጽሐፍት አዟሪዎች ይጠቀሳሉ። መጽሐፍ አዟሪ መጽሐፉን ተሸክሞ ገዢውን ፍለጋ በእግሩ ይንቀሳቀሳል። በመንገድና በካፌ ውስጥ በመገኘት መጽሐፍቱን እያሳየ ይሸጣል። ገዢውን ለመሳብ በገዢው ቀልብ ውስጥ... Read more »
ተወልደው ያደጉት ምዕራብ ሸዋ ዞን ጨሊያ ወረዳ ነው። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ በአካባቢያቸው ከሚገኝ ቄስ ትምህርት ቤት ለጥቂት ወራት ተምረዋል። የአስር ዓመት ታዳጊ ሲሆኑም ሚዳቀኝ በተባለ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጅ አባታቸው ያስገቧቸዋል።... Read more »
የመጨረሻው መጀመሪያ … የፍርድቤቱ ችሎት ተሰይሟል። ዳኞች ቦታቸውን ይዘዋል። በርካታ የፍርድቤቱ ታዳሚዎች የመጨረሻውን የፍርድ ውሳኔ ለመስማት አዳራሹን ሞልተውታል። ተከሳሹ በችሎቱ አንድ ጥግ በተዘጋጀ ስፍራ እንደቆመ ነው። ዓቃቤህግና ጠበቃው ጥቁር ካባቸውን እንደለበሱ በተቃራኒ... Read more »
– -አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ውስጥ አምስት ምርጫዎችን ማካሄዷ ይታወሳል።በእነዚህ በአምስት የምርጫ ሂደቶች የተከሰቱ በጎም ከፉም ተግባር እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን፣... Read more »
ብዙ ጊዜ ሰዎች በተለያዩ ሁኔታዎች ሆነው ተስፋ የለኝም፤ ተስፋዬ ተሟጧል፤ የማረባ ሰው ነኝ፤ ከዚህ በኋላ ምን ሊሆን እና መሰል ንግግሮችን በቀን ተቀን ሕይወታቸው ሲጠቀሙ ይስተዋላል። ተስፋ መቁረጥ ወደ ግባችን/ ፍላጎቶቻችን እንዳንደርስ የሚያረገን... Read more »
ራስን መሳት ማለት ድንገታዊ የሆነ መዝለፍልፍ እና ነፍስ ያለማወቅ ሲኖርና ወዲያውኑ ሙሉ በሙሉ ሲመለስ እና መልሶ ሲነቃ ነው። የመደበት ስሜት ወይም መግለፅ የሚከብድ የራስ ማዞር/ መቅለል አይነት (lightheadedness) እንዲሁም የጡንቻዎች መዝለፍለፍ ነፍስን... Read more »
በእስልምና ውስጥ በከፍተኛ ድምቀት የሚከበሩ ሁለት ኢዶች (በዓሎች) አሉ። የመጀመሪያው የረመዳን ፆምን ማብቃት የሚያበስረው ኢድ – አልፈጥር ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ከሁለት ወራት በኋላ የሐጂ ስነ – ስርዓትን ተከትሎ የሚመጣው ኢድ – አልአድሓ(አረፋ)... Read more »
ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች የሚገኘውን ግዙፍ ግድብ ተከትሎ ግብጽ እና ሱዳን በየጊዜው የሀሰት መረጃዎችን እና ሙያዊ ማስረጃ የሌላቸው መረጃዎችን ሲለቁ ይስተዋላል። እነዚህም መረጃዎች በዓለም አቀፍ መድረኮች እና መገናኛ ብዙሃን ላይ ቀርበው... Read more »