– መላከ ህይወት ቆሞስ አባ አክሊለ ማርያም በምስራቅ ሀረርጌ ሀገረ ስብከት በሀረር ዙሪያ ቤተ ክህነት የላንጌ ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያንና የላንጌ ቢላል መስጊድ አስገንቢ ኢትዮጵያ እንደ አገር የቆመችው በህዝቦቿ አንድነትና ትብብር መሆኑ የማይታበይ... Read more »
ከሽሮ ሜዳ ቁልቁል ወደ ስድስት ኪሎ እየወረድኩኝ ነው። ከቀድሞ ተፈሪ መኮንን ከአሁኑ እንጦጦ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት እልፍ ብሎ በስተቀኝ በኩል አስፋልቱ ዳር ጫማ የሚጠርጉ ሁለት ጎልማሶች በሥራ ተጠምደዋል። የሥራ ክቡርን በተግባር... Read more »
የልብስ ስፌት ሞያ ፍቅር ያደረባቸቸው በትውልድ አካባቢያቸው አንድ እግር ብቻ ያለው ሰው ልብስ ሲሰፋ ተመልክተው ነው። ገና በልጅነታቸው በውስጣቸው ሲንቀለቀል የነበረውን የልብስ ስፌት ፍላጎት ወደ አዲስ አበባ መጥተው ከአጎታቸው ጋር በመስራት ‹‹ሀ››... Read more »
በጎልማሳነት እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ ሰው ነው። ማለዳ ተነስቶ እግሩ ወደመራው አቅጣጫ ተጉዞ ማታ ወደቤቱ የሚመለስ በሰፈሩ ያሉሰዎች በእለታዊ ተግባሩ የሚገረሙበት በውስጡ ያለውን ጦርነት በተግባር እየኖረ የሚውል ግለሰብ። ግለሰቡ አግባብ ባልሆነ መንገድ... Read more »
የተወለዱት በቀድሞው አጠራር ወሎ ክፍለሃገር ኮረም ከተማ ውስጥ ነው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሌተናል ጀነራል ሃይሉ ከበደ እና እቴጌ ጣይቱ ብጡል በሚባሉ ትምህርት ቤቶች ነው የተማሩት። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ወልዲያ ሁለተኛ ደረጃ... Read more »
ትግራይ የተወለደው ግደይ ኪሮስ እስከ አስረኛ ክፍል ተምሯል። ልጅነቱን ያሳለፈው በወላጆቹ እንክብካቤ ነበር። ዕድሜው ከፍ ማለት ሲጀምር ግን አዲስ ሀሳብ ብልጭ አለለት ። የአዲሱ ሀሳብ ሚስጥርም ትምህርቱን አቋርጦ ሥራ መያዝ እንዳለበት ወሰነ።... Read more »
ጤናማ ወሲብ ለሰው አስፈላጊ እና ዘርን ለመተካት የሚጠቅም እንዲሁም ሥጋዊ እርካታን የሚያስገኝ የተፈጠሮ ስጦታ ነው። ጤናማ ወሲብ የሚባለው በሁለት ሰዎች የጋራ ፍላጎት ላይ የተመሠረተና ለ2ቱም የተላላፊ በሽታዎች የማያስከትል እንዲሁም ሁለቱም ወሲብ የማድረግ... Read more »
ሰዎች ባልተለመደ አይነት ሁኔታ ሰውነታቸው ከወትሮው በተለየ የመደንዘዝ ስሜት ሲኖራቸው፤በተለይም እጃቸውን፣ እግራቸው አካባቢ ይህ ስሜት ሲያስተውሉ ነርቭ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ ይደርሳሉ፡፡ በእርግጥ በከፊል ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች የነርቭ ችግርን ጠቋሚ ቢሆኑም ነገር... Read more »
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪና የኢትዮጵያ የድርድር ቡድን የህግ አማካሪ ናቸው ። የኢትዮጵያና የሱዳን ወሰን ኮሚሽን አባል እንዲሁም የግብጽ አምባሳደርም በመሆን አገልግለዋል ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በነበሩባቸው ጊዜያትም... Read more »
-አቶ ቶማስ ቱት ፑክ የጋምቤላ ክልል የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ስድስተኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሊካሄድ የቀረው ጥቂት ጊዜ ነው። ምንም እንኳ ለመምረጥ የሚያስችለውን ካርድ ለመውሰድ የተቀመጠው ጊዜ ባለፈው አርብ የተጠናቀቀ ቢሆንም... Read more »