ውሳኔን – በውሳኔ …

አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 17 የሚገኝ አንድ ቤት በሶስት የቤት ቁጥሮች የተከፈለ ስያሜ ተሰጥቶታል ። ቤቱ አንድ ጣራና ሶስት ግዳግዳዎች አሉት። በሶስቱ በሮች የግል መግቢያና መውጫም ተሰርቶለታል። በቤቱ የሚኖሩ ሶስት... Read more »

“ብዙዎቻችን ኢትዮጵያን እንወዳታለን ብለን እርር ኩምትር ብለን እንናገራለን፤ በተግባር ግን አንድነት የለንም”-ፕሮፌሰር ፍስሃፂዮን መንግስቱ የቀድሞ የገንዘብ ፖሊሲ እና የታክስ ህግ አማካሪ

የተወለዱት ከዛሬ 75 ዓመታት በፊት በቀድሞ አጠራር ኤርትራ ክፍለሃገር ልዩ ስሙ አዲሞገቴ በሚባል አካባቢ ነው፡፡ አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን መንደፈራ በሚባል እና አስመራ በሚገኘው ቤተ -ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ... Read more »

የልጆች ዕጣ ፈንታን የሚወስኑት የመጀመሪያዎቹ 1000 ቀናት

የመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ቀናት ከእርግዝና የመጀመሪያው ቀን አንስቶ እስከ ሁለተኛ ዓመት የልደት ቀን ያለውን ጊዜ ያጠቃልላል። በእነዚህ ቀናት የሚደረጉ እንክብካቤዎችና የአመጋገብ ሁኔታዎች የህይወታችን ቀሪ ዘመን ላይ ወሳኝ ተፅዕኖ ያሳርፋሉ። በዚህም ምክንያት “ወርቃማዎቹ... Read more »

‹‹አንድነት ሊፈጠርም ሊቆምም የሚችለው በግለሰብ ማንነት ውስጥ ነው›› አቶ ደረጀ በቀለ የኦሮሞ ነጻነት ንቅናቄ/ኦነን/ሊቀመንበር

ስድስተኛው አገራዊ ምርጫን ተከትሎ ከአንድ መቶ በላይ ፓርቲዎች ተመዝግበው ነበር። ይሁንና በተለያዩ ምክንያቶች ወደ 47 ወርደዋል። ከነዚህም ውስጥ አንዳንዶቹ ፓርቲዎች መስፈርትን ባለማሟላታቸው ከውድድሩ የወጡ ሲሆን ከፊሎቹ ደግሞ በራሳቸው ምክንያት ራሳቸውን ከምርጫው ያገለሉ... Read more »

‹‹ለውጭ ጫና ያጋለጠን የአብሮነታችን መሳሳት ነው›› – ዶክተር ጥላሁን ተሊላ

 የዛሬው የዘመን እንግዳችን ዶክተር ጥላሁን ተሊላ ይባላሉ። ተወልደው ያደጉት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኢሉ ወረዳ አስጎሪ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን አስጎሪ አንደኛና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በአካባቢው በቅርብ ርቀት... Read more »

ከሸራው ቤት ደጅ የሚንከራተቱት ዓይኖች

አመሻሽ ላይ መነሻዬን መነን አካባቢ አድርጌ ከስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ጀርባ ቁልቁል ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ እጓዛለሁ።መምህራን ኮንዶሚኒየም ከሚባለው ሰፈር ከመድረሴ በፊት በስተቀኝ በኩል እናትና ልጆች ከአንዲት የሸራ ቤት በር ላይ ተቀምጠው... Read more »

ፍትህን ፍለጋ … ከቆላ እስከ ደጋ!

ልጅቱ ስለ ፍትህ አብዝታ የምትጠይቅ ነች። ሰዎች ከሚፈጥሩት ኢፍትሃዊነት አልፎ በተፈጥሮ ላይም ጥያቄ ታነሳለች። አንዳንዱ አካባቢ በተፈጥሮ ሀብት ለምልሞ ሳለ ሌላ አካባቢ ደግሞ የተራቆተ ነው ስትል ትጠይቃለች። ሴቶች ከወንዶች የበለጠውን ጫና እንዲቀበሉ... Read more »

ጠበኞቹ …

የአዲስ ዓመት ጅማሬ … የመስከረም ወር ከባተ ቀናት አልፈዋል። የአዲስ ዓመቱ ድባብ አሁንም እንዳለ ነው። ቀኑን በድምቀት የዋለው ከተማ ምሽቱ ያገደው አይመስልም። በየቦታው የሚታዩ ሱቆችና መደብሮች ደንበኞቻቸውን እያስተናገዱ ነው። መንገደኞች ትራንስፖርት ለመያዝ... Read more »

የልብ በሽታ መንስኤዎች፣ ምልክቶችና ሕክምናው

ልብ ከሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከጥንት ጀምሮ እውቅና የተሰጣት አባል አካል ናት ማለት ይቻላል። ከ20 ሺህ ዓመታት በፊት በዋሻዎች ውስጥ በሚገኙ ስዕሎች ውስጥ ሳይቀር የልብ ስዕል ይገኛል። ጥንታውያን... Read more »

“መንግሥት ነው እንጂ ሕዝቡን ፈልጎ አገልግሎት መስጠት ያለበት ሕዝቡ አገልግሎት ፈልጎ ወደ መንግሥት መምጣት የለበትም” አቶ ኤልያስ መሀመድ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

አዲስ አበባ በቅርቡ 11ኛ ክፍለ ከተማ መስርታለች፤ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ። ይህ የሆነው ደግሞ በከተማዋ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የተጀመሩ ሥራዎችን ስኬታማ ለማድረግ ፤ ከሰላምና ፀጥታ እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች ጋር ተያይዞ ያሉ ክፍተቶችን ለመድፈንና... Read more »