ሙያውን የቀሰመው ገና በልጅነቱ ከጣሊያኖች ጋር ሲሰሩ ከነበሩ አያቱና ይህንኑ ስራ ከአያታቸው ከወረሱት አባቱ ነው። ለስራ ጥልቅ ፍቅር የነበረው በመሆኑም ቀን ቀን አባቱ በትርፍ ጊዜ የሚያከናውኑትን የብረታ ብረትና የሻተር ስራን ጨምሮ ሌሎችንም... Read more »
አባት በልጆቹ ጉዳይ ዳኝነት መቀመጥ የዘወትር ተግባሩ ከሆነ ሰነበተ። በተለይ የመጨረሻ ልጁ ከሁሉም ወንድሞቹና እህቶቹ ጋር ተጣልቶ ጉዳዩ አባት ጋር ይደርሳል። አባትም ለልጁ ያለውን መሳሳት ስለሚያውቁ ሌሎቹ ጥፋተኛ ሆነው ላለመቅረብ ይጥራሉ። አንድ... Read more »
ተወልዶ የልጅነት ዕድሜውን ያጋመሰው በገጠሪቷ አሊባቦር ነው። የዛኔ የአካባቢው በረከት የፈለገውን አላሳጣውም። ከጓዳው ወተት፣ ከጓሮው እሸት እያገኘ ከቀዬው ቦርቋል። ወላጆቹ እሱን ጨምሮ ሌሎች ልጆቻቸውን ማስተማር፣ ቁምነገር ማድረስ ይሻሉ። ሁሉም ቀለም ይቆጥሩ፣ ዕውቀት... Read more »
ሀገሪቱ ካፈራቻቸው ወጣት ፖለቲከኞች አንዱ ነው። ውልደቱ ትግራይ ክልል ህንጣሎ ወረዳ ልዩ ስሙ አዲጉደም በሚባል አካባቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ሀሮዕ በተባለ ትምህርት ቤት እስከ 6ኛ ክፍል የተማረ ሲሆን በአካባቢው መለስተኛ ደረጃም... Read more »
1. አቮካዶ፡- ይህ ምግብ “የተፈጥሮ ቅቤ” በመባል ነው የሚታወቀው። አቮካዶ፣ በተለያዩ ጐጂ የቅባት ዓይነቶች (የእንስሳት ቅቤ፣ ጮማ…) የተሞላና የታጨቀ (Saturated) አይደለም። አቮካዶ የያዘው ቅባት አንድ ወይም ነጠላ (Monosaturated) ነው። ስለዚህ በምግብ ሳይንቲስቶችና... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን በኢትዮጵያ የሴቶችና የሃይማኖት እኩልነት እንዲሰፍን አስተዋጽኦ ከነበራቸው ሰዎች አንዱ ናቸው። የሰራተኛ መብት ያስከበረውን አዋጅ ቁጥር 64/68 ይባል የነበረውን ከሰሩ ታላላቅ ሰዎች መካከልም እርሳቸው አንዱ ናቸው። ከህብረት ባንክ መስራቾች መካከልም... Read more »
ከፖሊስ ጣቢያው በተጠርጣሪነት የቀረበው ተከሳሽ በመርማሪው ፖሊስ የሚጠየቀውን ይመልሳል ። ፖሊሱ ተፈጽሟል ያለውንና በማስረጃ የያዘውን የወንጀል ድርጊት እየጠቀሰ የሰውዬውን ቃል ይቀበላል ። ግለሰቡ ሆነ የተባለውን ድርጊት ከፖሊስ መዝገቡ እየተነበበለት አንድ በአንድ ያዳምጣል... Read more »
ከምሽቱ 4፡30 ነው። ለወትሮው በሞቃታማ አየር ፀባይዋ የምትታወቀው የአዳማ ከተማ የሐምሌው ጭጋግ አጨፍግጓት ቀዝቃዛ አየር ትተነፍሳለች ። ከተማዋ የቀን ገጽታዋ ተቀይሮ ሌላ ድባብ ይታይባታል ። ከሰዓታት በፊት ከወዲህ ወዲያ ሲከንፉ የነበሩ ተሽከርካሪዎች... Read more »
ታታሪና ለፍቶ አደር ናቸው ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለይ ከባህላዊ የወርቅ ማምረት ስራ ጋር በተያያዘ ስማቸው ጎልቶ ይነሳል ። የባህላዊ ወርቅ አምራች ማህበር በማቋቋም የክልሉ ተወላጆች በማህበሩ ውስጥ ገብተው እንዲደራጁ በማድረግ ከምርቱ... Read more »
ሰዓቱ ከጠዋቱ 2፡40 ላይ ይላል። ሙሽሪት ለሙሽራው ዝግጁ ሆና እየጠበቀች ሳለ ደብዳቤ ከእጇ ደረሰ ። የደብዳቤው መልእክት ሙሽራው መቅረቱን የሚገልጽ ነበር ። የባለጠጋ ሰው ልጅ ታሪክ በመሆኑ እንደ ባለጠጋነታቸው ለሰርጉ በሚገባ ተዘጋጅተዋል... Read more »