እርዳታን ማንም አይጠላም፤ በተለይ የተቸገረ ሰው ደግሞ ዕርዳታን አጥብቆ ይፈልጋል፡፡ ያለው ለሌለው ቢመጸውት ነውር አይደለም። አገራችን አሁን ካለችበት ፈታኝ ወቅት በፊትም ቢሆንም ከለጋሽ አገሮች የተለያዩ እርዳታዎችን ተቀብላለች፤ እርሷም ቢሆን ያላትን መለገሷን ታሪክ... Read more »
( ክፍል አንድ ) ከዚህ በኋላ ትውልድ እስከ ምፅአት አይኑን” ከዘረ ብዙው “ አባይም ሆነ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ አያነሳም። ስለ አባይና ስለ ህዳሴው ግድብ ለመስማት ጀሮውን አቁሞና አዘንብሎ በንቃት ይጠባበቃል። ታላቁ መፅሐፍ... Read more »
ምዕራባዊያኑ ኢትዮጵያን ማፈራረስ የዘመናት እልማቸው ነበር። ተሳክቶላቸውም ባያውቅም፤ ፍላጎታቸውን በውስጣቸው ደብቀው የህልም ቅዥት እንደሆነባቸው ኖሯል። የተሳካላቸው እየመሰላቸው ቢደክሙ ሌሎች ሀገራት ላይ የፈጸሙትን ሀገር የማፈራረስ ሴራ በኢትዮጵያ ምድር ከቶ ሊሳካላቸው አይቻልም።ሙከራቸው እየከሸፈ ወጥመዳቸው... Read more »
ክረምትና በጋ ፣ ቆላና ደጋ የየራሳቸው ተፈጥሯዊ ባህሪ አላቸው:: ሰው ኑሮውን ለማሸነፍ ሲል ወቅቱ ወይም አካባቢው የሚፈልገውን ስራ እየሰራ ይኖራል:: በቆላማው የአየር ንብረት የሚፈለግ አንድ ነገር በደጋማው የአየር ንብረት ላይፈለግ ይችላል:: የምግብ... Read more »
ወደዚህ ሥራ የገባው በአንድ ወቅት በኤግዚቢሽን ማዕከል የቀረቡ የፅዳት ማሽኖችን አይቶ ነው:: በአነስተኛ መነሻ ካፒታል የፅዳት አገልግሎት ድርጅት ከጓደኛው ጋር በማቋቋም ወደ ሥራ ቢገባም ነገሮች አልጋ በአልጋ አልሆኑለትም:: ህብረተሰቡ ለፅዳት አገልግሎት የሚሰጠው... Read more »
ድንገት ሰዎች በተሰበሰቡበት አካባቢ ይደርስና “ቁም” ይላል፤ ሴት ከሆነች ደግሞ “ቁሚ”:: ለመጀመሪያ ጊዜ ድርጊቱን የታዘበ ሰው ደንግጦ ምላሽ ይሰጣል:: አካባቢዎችን እየቀያየረ ይህንኑ መልእክቱን ያቀርባል:: ግለሰቡን የሚያውቁ ሰዎች “አውቆ አበድ” ይሉታል:: አውቆ ያበደ... Read more »
ብራ ሆኖ የዋለው የመስከረም አየር ምሽቱን ቀለል ያለው ይመስላል:: በዝናብና ጭቃ የከረመው መሬት ስፍራውን በአረንጓዴ አለምልሞት ይታያል:: ነፋሻማው ቀን በስሱ የሚወርደውን ካፊያ ለማባረር ትግል እየገጠመ ነው:: አንድ አፍታ ሽው የሚለው ንፋስ የመንገዱን... Read more »
የተወለዱት በቀድሞው አጠራር በሸዋ ክፍለሃገር ጨቦና ጉራጌ አውራጃ ከአምቦ 12 ኪሎ ሜትር ላይ በምትገኘው ጉደር ከተማ ውስጥ ነው:: ይሁንና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ በምትገኘው ወንጪ ወረዳ ነው ያደጉት:: የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ዳርያን በሚባል... Read more »
ልጆች በክረምት ወራት በወንዞች አካባቢ የሚጫዋዎቱ ሲሆን፤ ይህ ለበሽታ ከማጋለጡ ባለፈ በጎርፍ ሊወሰዱ ስለሚችሉ ልጆች ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚኖርባቸው ዶክተር ሄኖክ ዘውዱ፣ የሕፃናት ህክምና ስፔሻሊስትና የ“ልጅ በዕድሉ አይደግ መፅሐፍ” ደራሲ መክረዋል። ዶክተር ሄኖክ... Read more »
ሙሉጌታ አጥናፍ የተወለደው በአማራ ክልል ሀዊ ዞን ቲሊሊ ወረዳ አደጋጓሽታ ቀበሌ ነው። ለቤተሰቡ ሁለተኛ ልጅ ሲሆን በልጅነት እድሜው በጣም ፈጣን መሆኑን ቤተሰቦቹ ይነግሩት እንደነበር ይገልጻል። እርሱም እንደሚስታውሰው በልጅነቱ ክብት በመጠበቅ የዳጉሳ ገለባ... Read more »