ድህነትን ለማሸነፍ -ታታሪነት

አስናቀ ፀጋዬ ወጣቶች የራሳቸውን ቢዝነስ አቋቁመው ኑሮን ለማሸነፍ ከሚያደርጉት ጥረት ባሻገር በማህበር ተደራጅተው በልዩ ልዩ የቢዝነስ መስኮች ውስጥ በመሳተፍ ገቢ ለማግኘት እንቅስቃሴ ያደርጋሉ። በተለይ በአሁኑ ወቅት በግል የራሳቸውን ቢዝነስ ከመጀመር ይልቅ መንግስት... Read more »

የሃሳብ ልዕልና የያዘ ያሸንፋል

 ከራማአ ማዶ በአገራችን ታሪክ ውስጥ ብሄራዊ ምርጫ የተጀመረው እንደ ኣውሮፓውያን ኣቆጣጠር በ1957 በዓጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት ሲሆን፤ በ1955 የወጣውን ህገ -መንግስት መሰረት ያደረገ ንጉሱንና የላይኛውን ቤት ወይም ሴነቱን የማይመለከት ነገር ግን... Read more »

ዘጠኙ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤዎች

 ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ደስተኛ ህይዎት ለመኖር ከአመጋገብ ስርዓት ጀምሮ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ጠቃሚ ነው። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ባለሙያዎቹ ለጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ይረዳሉ ያሏቸው ምክረ ሃሳቦች ናቸው። 1. የተለያዩ አይነት ምግቦችን መመገብ፦... Read more »

ሽፍታም ይታደሳል እንዴ?

ምህረት ጫንያለው እያንዳንዱ ነገር በወቅቱ ሁኔታ መዋጀት አለበት ብዬ አስባለሁ።ከዚህ አንጻር ሽፍትነትም እንደየወቅቱ ሁኔታ ታይቶ ትርጉም ሊሰጠው ይገባል።የቀደመ ሽፍትነትን ከዛሬው ጋር ሲተያይ ብዙ የማይወዳደሩ ነገሮች ያሉበት ነው።ወቅቱ ሰውን ሲቀይር የሽፍታውንም ምልከታ በዚያው... Read more »

ኮቪድ 19 የእያንዳንዳችንን በር እያንኳኳ ነው

 አስናቀ ፀጋዬ  በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ እንሆ አንድ አመት ተቆጠረ።ቫይረሱ ወደ ሀገሪቱ መግባቱ እንደታወቀ በሰፊው ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤ ፈጥሯል።በተለይ ደግሞ ቫይረሱ አደጉ በተባሉ አገራት በሚኖሩ ዜጎች ላይ ያስከተለው ሞት፤ ይበልጥ ሽብር... Read more »

«የህዳሴ ግድቡን ለመሙላት የሚከለክል ምንም ዓይነት ዓለም አቀፍ ሕግ የለም»- አቶ ዘወዱ መንገሻ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የዓለም አቀፍ ሕግ መምህር

አስቴር ኤልያስ እነሆ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዛሬ አስረኛ ዓመቱን ደፈነ። በኢትዮጵያውያን ብርቱ ጥረትና በመንግሥት ቆራጥ አመራር ዛሬ ላይ ሲደርስ ያስቆጠረው ዓመታትን ብቻ ሳይሆን በተባበረ ክንድ ተገንብቶ ከ78 በመቶ በላይ ተጠናቆም ጭምር... Read more »

«የኢትዮጵያ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ለውጥ ባያገኝ ኖሮ ሀገሪቱ ወዳልተፈለገ ሁኔታ የምትሄድበት አጋጣሚ ይፈጠር ነበር» ዶክተር ነመራ ገበየሁ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

ለምለም መንግሥቱ ከሀገራዊ ለውጡ በፊት በኢትዮጵያ በነበረው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ብዙ ሥራ በሳንካዎች የተሞላና ሀገሪቱንም በሚፈለገው የኢኮኖሚ ዕድገት ደረጃ ላይ እንዳላደረሳት በተለያየ ጊዜ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።እየተንከባለለ የመጣው ችግርም ሀገራዊ ለውጡ ላይ ጫና ማሳደሩ... Read more »

እየፈሩም እያፈሩም የሚያስፈራሩንን አንፈራም

ኃይለማርያም ወንድሙ የኢትዮጵያ ወንዞች ከአገር ውስጥ ወደ ጎረቤት አገሮች የሚፈሱ ናቸው፤ ከጎረቤት አገሮች ወደ አገራችን የሚፈስ ወንዝ የለም፤ ጥቁር አባይ በአገራችን የሚገኙ 19 ገባር ወንዞችን ውኃ በማጠራቀም ወደ ሱዳን ካርቱም ካለው ነጭ... Read more »

20 ሚሊዮኖችን በሥራ ለመለወጥ የወጠነው አገራዊ ለውጥ

ፍሬህይወት አወቀ ወጣት ማለት አዳዲስ ነገሮችን ለመተግበር የሚናፍቅ፤ ብርታትና ጥንካሬ የተሞላ፤ ትኩስ ሀይል ብቻ ሳይሆን የማይቻል የሚመስለውን ሁሉ የሚችል ጉልበታም ነው።በከተሞች ሲርመሰመሱ የሚታዩትና ባህር ተሻግረው የሚጓዙት ሥራ ፈላጊ ወጣቶችም ኑሯቸውን ከማሻሻል ባለፈ... Read more »

«የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንደሚባለው አንዱ ሰላም ወዳድ ሌላው አደፍራሽ ሆኗል» -ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር እና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ

 እፀገነት አክሊሉ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ በፖለቲካው ውስጥ የነቃ ተሳትፎ ሲያደርጉ ቆይተዋል። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም የመግባት አጋጣሚን አግኝተውም መንግሥትን ቢያሻሽል ያሉትን ለህዝብ ይበጅ የመሰላቸውን ሃሳብ ሲሰጡ ቆይተዋል። ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልን እንደ አማራጭ... Read more »