. በአምስት ክፍለ ከተሞች 121 ሚሊዮን 365ሺ 398 ብር ጉድለት ተመዝግቧል አዲስ አበባ፡- በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት የሂሳብ ጉድለት ከነበረባቸው 59 ተቋማት ውስጥ 32ቱ 66 ነጥብ 7ሚሊዮን ብር ለአስተዳደሩ ተመላሽ... Read more »
መንግሥት በየዓመቱ ሰኔ መጨረሻ ላይ ከሦስት የገቢ ምንጮች የነደፈውን የቀጣዩን ዓመት ዕቅድ ለሕዝብ ይፋ ያደርጋል። ‹‹የገቢ ምንጮቼ ናቸው›› ብሎ የሚዘረዝራቸው ሀገራችን ከታክስና ከሌሎች የምትሰበስባቸው ገቢዎች፣ ከለጋሽ ሀገራት የሚገኝ እርዳታ እና የአበዳሪ አካላት... Read more »
ምንጊዜም ኢትዮጵያውያን ከአቧራ ይልቅ አሻራ ማኖርን ይመርጣሉ። በአረንጓዴ አሻራው ቀንም ከአቧራ ይልቅ አሻራ ማኖርን መርጠዋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ልክ ነዎት! ሕዝቡ ከአቧራ ይልቅ ለአሻራ ቦታ የሚሰጥ ሕዝብ መሆኑን በማያወላዳ መልኩ አስረግጦ አስረድቷል።... Read more »
አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልገሎት አዲሱን የጥሪ ማዕከል ዘመናዊና ቀልጣፋ ማድረጉን ገለጸ። በኢትዮጵያ ኤሌክተሪክ አገልገሎት የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ ከዚህ በፊት በ905 ነፃ የጥሪ ማዕከል... Read more »
አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ የኑዌር ልማት ማህበር ከተቋቋመበት አላማ አንፃር ማህበራዊ ኃላፊነቱን በሚገባ እየተወጣ መሆኑ ተገለፀ። የማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ቡል ቤል ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ ማህበሩ 3ኛው ዓመታዊ ጉባኤውን ከሐምሌ 25 እስከ... Read more »
ወልቂጤ:- ለበርበሬ ሥር አበስብስ በሽታ መፍትሄ ማጣታቸው ለኪሣራ እንደዳረጋቸው የጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ አርሶአደሮች ተናገሩ። የደቡብ ክልል ቡናና ሻይ ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን በበኩሉ አርሶአደሮቹ ለኪሣራ የተዳረጉት የተሰጣቸውን ምክረ ሐሳብ ተግባራዊ ባለማድረጋቸው እንደሆነ... Read more »
ከሠላማዊና ከሕጋዊ ትግል ውጭ የሚከናወኑ ተግባራት ከሕገ መንግሥቱና ከምርጫ ሥርዓቱ ያፈነገጡ በመሆናቸው ለሀገር ፈተና ሲሆኑ ይስተዋላል። እነዚህን ማለፍ ደግሞ ቀይ መስመሩን ማለፍ በመሆኑም መንግሥት የሚወስዳቸው እርምጃዎች ለፖለቲካ ምህዳሩ ሲባል የሚታየው ትዕግሥትና ሆደ... Read more »
– ኤል ቲቪ ሠራተኞቹን የቀነሰው ኪሳራ ስላጋጠመው መሆኑን ገልጿል አዲስ አበባ፡- በሁለት የግል መገናኛ ብዙኃን የሚሰሩ ጋዜጠኞች ያለአግባብ ከሥራቸው መባረራቸውንና ህጋዊ መብቶቻቸውም ያልተከበ ሩላቸው መሆኑን አስታወቁ። አዲስ ዘመን ጋዜጣ ያነጋገራቸው የሁለቱ መገናኛ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 32 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 2 ነጥብ 67 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለፀ። በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኮሙ ኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በ2012 በጀት ዓመት ዋጋቸው 150 ቢሊዮን ብር የሚገመት 91 የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለጨረታ እያዘጋጀ እንዳለ አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኘ ትናንት የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱን... Read more »