ከመሃል አዲስ አበባ በምስራቁ አቅጣጫ 520 ኪሎ ሜትሮችን እንደተጓዝን የበረሃ ንግስት በመባል የምትጠራዋን እና የተለያዩ ሕዝቦች በአንድነት የሚኖሩባትና ቀደምት ስልጣኔን ከተላበሱ የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችውን ድሬዳዋ ከተማን እናገኛለን። ይህች ከተማ የውጭ... Read more »
ገጣሚ ተዋናይና የቲአትር አዘጋጅ ነው። ከ1960ዎቹ ዓ.ም ጀምሮ በጥበብ ስራ ውስጥ በመግባት እጅግ በጣም ብዙ ማህበራዊና ሎሎች ይዘት ያላቸውን የጥበብ ስራዎች ለህዝብ በማቅረብ አንቱታን አትርፏል። ከልጅነቱ ጀምሮ በውስጡ በዘለቀው የጥበብ ጥማት በርካታ... Read more »
ሞገስ ጌትነት ይባላል፡፡ በከፊል የእይታ ችግር አለበት፡፡ ከዓመታት በፊት ለዐይነ ሥውራን የሚሆን ሁለት የብሬል ቤተ መጽሐፍትን በየካቲት 12 እና በጥቁር አንባሳ ትምህርት ቤት አቋቁሟል። በዚህም ከዘጠነኛ ክፍል እስከ 12 ክፍል ያሉ አይነ... Read more »
ከተለያዩ የካንሰር በሽታዎች አንዱ የጡት ካንሰር ነው። የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ ዕድገት እና በጡት ኅብረ ሕዋስ ላይ በሚከሰቱ ለውጦች ምክንያት የሚመጣ በሽታ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። በአሁኑ ጊዜም በዓለም አቀፍ እያጠቃ ያለው... Read more »
በኢትዮጵያ የባንክ አመሰራረት ታሪክ ስሙ ቀድሞ ይጠቀሳል፤ ባንኮ ዲሮማ:: በባንኮ ዲሮማ አካባቢ እድሜ ጠገብ የንግድ እና የመኖሪ ቤቶች በስፋት ይገኛሉ:: አንዳንዶቹ የንግድ ቤቶች ስያሜዎቻቸው ጥንታዊነታቸውን የሚያሳዩ ናቸው:: ዘመናትን ያስቆጠሩት ህንጻዎቹና ሥያሜዎቻቸው ብቻ... Read more »
ተተኪው ትውልድና የዕድሜ ባለፀጐች እየተመካከሩ፣ እየተራረሙ፣ እየተደጋገፉ የሚኖሩ የቅርብ ጎረቤታሞች ሊሆን ይገባል። አረጋውያን በዘመን የካበተ በጥበብ፣ በማስተዋልና በክህሎት የታነፀ ዕውቀታቸውን ለትውልድ ሳያስተላልፉና እንደእነሱ ተምሳሌት የሚሆን ትውልድ ሳይተኩ እንደዋዛ እንዳያልፉ፣ ትውልዱ ቅርስና ተምሳሌት... Read more »
ዶክተር ሰለሞን ቡሣ በዓይን ህክምና በስፔሻሊስት ደረጃ ሰልጥነው፤ ከ1958 ዓ.ም አንስቶ ለ46 ዓመታት በተለያዩ የሀገሪቱ ተቋማት ሕዝብን አገልግለዋል፡፡ የአለርት ሆስፒታልን ከሶስት ዓመታት በላይ በሜዲካል ዳይሬክተርነት የመሩ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅትም በሆስፒታሉ የአይን ህክምና... Read more »
በዚያን ወቅት ወቅቱ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ከፍተኛ የፖለቲካ ሽኩቻ የነበረበት ሲሆን፤ አንዱ ሥርዓት በሌላኛው ሥርዓት ሊተካ ‹‹ጎህ ሲቀድ›› የሚባል ድባብ ላይ ነው። በዚህም በዚያም ውጥንቅጡ የበዛበት ወቅት ነበር። አንዱ ከሀገር ሲሰደድ ሌላኛው... Read more »
ግብርና ጤናዋም፣ ኑሮዋም እንደሆነ ታምናለች፡፡ በእርሱ ከህክምና ወጪ ሳይቀር ድናለች፡፡ በጓሮ አትክልትና ፍራፍሬዎቿ ህመሟን አስታግሳለች፡፡ ልጆቿን ካለመመገብ ወደ መመገብ አሻግራለች፡፡ ጤናማ የሚሆኑበትን እድል ፈጥራም ለወግ ማእረግ እንድታበቃቸው ሆናለች፡፡ በግብርና ሥራዋ ሌሎችን ጤናማ... Read more »
የዛሬው የሕይወት ገጽ እንግዳችን አንጋፋው ድምፃዊ አርቲስት አያሌው መስፍን ነው። ድምፃዊው የተወለደውም ሆነ ያደገው በቀድሞው አጠራር ወሎ ክፍለ-ሃገር በየጁ አውራጃ ወልዲያ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ጣይቱ ብጡል ትምህርት ቤት እስከ ስድስተኛ... Read more »