«ጋንች» ዕድሜ ያልበገረው

   ብዙዎች «ጋንች» በሚለው ስማቸው ያውቋቸዋል።በተለይ የመርካቶ፣ የአውቶቡስ ተራ፣ የአባኮራን ሰፈር ልጆች በዚህ መጠሪያቸው ነው የሚለዩዋቸው።የዛሬውን የ79 ዓመት አዛውንቱን በቀለ አለሙ።ቁመተ ለግላጋውን በአካል ለተመለከታቸው በ60ዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ይመስላሉ።ነገሩ ግን ወዲህ... Read more »

የምጣኔ ሀብት ምሁሩ ስንብት

 በምጣኔ ሀብት ዘርፍ ሀገራቸው በእውቀት እንድትመራ ብዙ የለፉ ናቸው። ፖሊሲ በማውጣት፣ የምርምር ሥራ በመስራት፣ የጠቅላይ ሚንስትሮች ልዩ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ በመሆን አገልግለዋል። በሰው ሀብት አቅም ግንባታ ስራ ላይ ብዙዎችን አስተምረው በማብቃት በዘርፉ... Read more »

ለተቸገሩ ደራሿ – ሳብሪና ኦርጂኖ

 ሳብሪና ኦርጂኖ ትባላለች። ለበጎ አድራጊነት ቅን ልብ ያላት ወጣት ነች። ደግሞ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ። በእነዚህ ስራዎቿ በዓመት ውስጥ ከአንድ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ድጋፍ በማድረግ ትታወቃለች። ለተቸገሩ ሰዎች መድረስ የሁልጊዜም ተግባሯ ነው።... Read more »

የመድረኩ ንጉስ ስንብት

ትወና የዓለም ቋንቋ ነው።ሰዎች ስሜታቸውን ማለትም ኀዘናቸውን፣ ደስታቸውን፣ ትዝብታቸውን፣ ቁጭትና ምሬታቸውን፣ ፍቅራቸውን ወዘተ ግልጥልጥ አድርገው ያዩበታል።ከዚያም አልፈው በገፀ ባህሪያቶቹ ውስጥ ራሳቸውን እየፈለጉ ‹‹ይህ የእኔ ታሪክ ነው›› የሚሉበት ጊዜም እልፍ ነው። በደራሲው የተጻፈው... Read more »

በድል የደመቀው የሃምሳ አለቃው ሕይወት

ህይወት በብዙ ስንክሳሮች የተሞላች ናት! ይህ የኑሮ ዑደት ደግሞ በጊዜ ውስጥ ይዘወራል፤ ይመሻል ይነጋል፤ ይነጋል ይመሻልም። የጊዜን ዑደት ማን ሊገታ ይቻለዋል? በዚህ ሂደት ውስጥ የአንድን ስጋ ለባሽ ሕይወት የሚያስጨንቅ ከተራራ ናዳ በላይ... Read more »

የሆቴልና ቱሪዝም አባት

የቤተክህነቱንም ዘመናዊው ትምህርቱንም በጥሩ ሁኔታ ናቸው። በዘመናዊ ትምህርትም ዶክትሬት ወይም ሶስተኛ ዲግሪ ድረስ ተምረዋል፤ በአገር ውስጥም በውጪ አገር ስለአገራቸው ከመመስከራቸው ባለፈ በሥራ አሳይተዋል። ለዚህ የበቁበትን ብዙ ውጣውረዶች በመጽሀፍ መልክ በማሳተም ትውልድ እንዲማርበትም... Read more »

ያልተዘመረለት አዝማሪ

ህብረተሰቡ በአዝማሪ ሙዚቃ ሰርጉን አድምቆበታል፤ መንፈሱን አድሶበታል፤ ማህበራዊ ሥርዓቱን ጭምር አርቆበታል።በተለይ አዝማሪነት በትምህርት የተደገፈ ሲሆን ምን ያህል ተጽዕኖ ሊፈጥር እንደሚችል ሳይታለም የተፈታ ነው።ያልተዘመረለት አዝማሪው በሙያ ሁለተኛ ዲግሪውን ያገኘ ነው።ቆንጆ ክራር ደርዳሪም ነው፤... Read more »

“ትዳር በሰበብ የማይፈርስ ህብረት ነው ” የ50 ዓመት የትዳር አጋሮች

የሰው ልጆች በዚህ ምድር ላይ መኖር የጀመሩትና ማህበራዊ መስተጋብር እንደ ህብረተሰብ ክፍል ብሎም እንደ ሀገር መኖር የጀመሩበት ጊዜ እና ቦታ ላይ የታሪክ ሊቃውንት በእርግጥ ይሄ ጊዜና ቦታ ባይሉንም ረጅም ዘመናትን እንዳስቆጠሩ ይገልፃሉ።... Read more »

‹‹…ከእኔ ተማሩ››- ሼፍ አዲስአለም ብዙአየሁ

 ሁልጊዜ አዲስ ጣዕም በመፍጠር ትታወቃለች። ‹‹አዲስ ጣዕም›› የተሰኘ የቴሌቪዥን ሾው አዘጋጅና ዳይሬክተር ነች። በዓለምአቀፍ ደረጃ ታዋቂ ሼፍ የሚል ማዕረግን አግኝታለችም። የ21 አገራት ምግብን ጠንቅቃ መስራት የምትችል፤ ‹‹ናቹራል ሙዚዬም ላስቬጋስ›› ውስጥ ቋሚ ሾው... Read more »

‹‹ ለራስ ብቻ እያሰሉ መንቀሳቀስ ዋጋን ዝቅ ያደርጋል…››ዶክተር ጥላዬ ጌቴ

ለብዙ ሰዎች “ዓላማ” ከቃልነቱ ያለፈ በሕይወት ጉዞአቸው የተገናዘበ ትርጉም የለውም፡፡ የአንዳንዶቻችን የሕይወት ታሪክ ሸለቆ ደርሶ መቆም እንደተገደደ ከተራራ አናት ላይ እንደተፈነቀለ አለት ከዕለት ወደ ዕለት ከማናልፈው ሞት እስከምንደርስ ድረስ እንደመንከባለለ ያለ ሂደት... Read more »