እናቱን የገደለ ምላስ ታሰረ

 ባሳለፍነው ሳምንት ነበር “የስክንድስ ዝምታ” የሚለው መጽሐፍ የተመረቀው። መፅሐፉ በደራሲ መጋቢ አዲስ አማኑኤል መንግስተ አብ የተጻፈ ሲሆን በአንድ መቶ ስልሳ አራት ገጾች የአንድ መቶ ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆርጦለት ለአንባቢያን ቀርቧል። በኢትዮጵያ ቅርስ... Read more »

የኪነጥበብ ባለሙያው በአረንጓዴው ወርቅ

 ነገ አዲስ ቀን ነው፤ አረንጓዴው ወርቅ የሚመጣበትና ልምላሜ የሚታፈስበት ጊዜ። “ድልድዩን” ተሻግሮ “አረንጓዴው መስክ” ላይ መቦረቅን ንጹህ አየር መተንፈስን በውብ ከተማ መኖርን ማን ይጠላል ። ለዚህ ደግሞ አረንጓዴ ስፍራን መናፈቅ ብቻ ሳይሆን... Read more »

በ‹‹ምን አለሽ?›› ፊልም ውስጥ ምን አለ?

ከብዙ መገናኛ ብዙኃን እና ድረ ገጾች አንድ ያስተዋልኩት ነገር ‹‹የፊልሙን ኢንዱስትሪ አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ›› የሚል አገላለጽ ነበር፡፡ ይህ ፊልም ሦስት ዓመታት እና አምስት ሚሊዮን ብር ወስዷል፡፡ የፊልሙ ባለቤት ራሷ ታዋቂ ብትሆንም... Read more »

የሙዚቃ ባለሙያው ሙያዊ ግዴታውን አልዘነጋም?!

ሙዚቃ ስሜትን ያነቃቃል፤ ያለፈን ጊዜ ያስታውሳል፤ ጠንካራ ትስስር ይፈጥራል፤ ለሀገርና ለህዝብ መድሀኒት ነው ሲሉ ብዙዎች ይስማማሉ። ሙዚቃ ልዩ ውበት ያለውና በሰው ልቡና ውስጥ ሰርስሮ ሊገባ የሚችል ኃይል አለው። በመሆኑም ሙዚቃ ባህልን ከማስተዋወቅ... Read more »

ከዕውቀት የመጣ ኀዘን

የሰው ልጅ እያወቀ በሄደ ቁጥር ሊደሰት እንጂ ሊያዝን አይገባውም ተብሎ ይታመናል። ነገር ግን ማወቅ ባላዋቂዎች ዘንድ አስቸጋሪና ችግር ፈጣሪ ሆኖ መታየቱን ብዙ የታሪክ ምንጮች ይናገራሉ። የቀድሞው ንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የእውቀትን አስፈላጊነት... Read more »

“ከመጋረጃው ጀርባ” ትኩሳት ማብረጃ ቴአትር

ዘመናዊ ቴአትር ከደራሲ ምናብ መንጭቶ፣ በተውኔት መልክ ተጽፎ በአዘጋጁ እና በተዋናዮች፣ “ዲዛይነሮች”፣ የድምጽና የመብራት ባለሙያዎች ተሳትፎ ለተመልካች የሚቀርብ የቡድን ስራ ውጤት ነው። የራሱም የሆነ የሰዓት ገደብ፣ ቅርጽ እና መልዕክቶች (ነጠላ ወይም ብዙ)... Read more »

የመድረክ ፈርጧ ስንብት

አርቲስት አስካለ አመነሸዋ ሰኔ 18 ቀን 2011 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩን ሲሆን ሐሙስ ሰኔ 20 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በባለወልድ ቤተ ክርስቲያን ስርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል። ጥበቡና የጥበቡ ቤተሰቦች ምንጊዜም... Read more »

ክሪሎቭና አብዮታዊው ድርሰቱ

ሩሲያዊው አብዮተኛ ኮንድራቲን ፌዎዶሮቪች ክሪሎቭ በፔተርቡርግ ከተማ የታኀሣሣውያን መሪ ነበር። እ.ኤ.አ ታኅሣሥ 14 ቀን 1825 በሴናት አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲካሄድ ያደራጀ ራሱ ነው። አመፀኞቹ በመንግሥት ትእዛዝ ሲያዙና ሲበታትኑ ክሪሎቭ ተይዞ ታሠረ። በመጨረሻም... Read more »

የባለቅኔው ማስታወሻ

 ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው ለረጅም ዓመታት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ገነት ኤልያስ የቅኔ መምህር በመሆን በርካታ ሊቃውንትን ስላፈሩትና በቅርቡ ከዚህ ዓለም ስለተለዩት መምህር በላይ ፍላቴና ቅኔዎቻቸው ነው። ሥራዎቻቸውን ያሰባሰብኩት... Read more »

ድንበር የለሹን ኪነ ጥበብ ለሀገር ግንባታ

 ኪነ ጥበብ ለአንድ ሀገር ከፍተኛውን ሚና ይጫወታል። የህዝቦችን ቀደምት ታሪክ፣ ማንነትንና አብሮነትን በመስበክ የአንድ ሀገር ህዝቦችን የጋራ የሆነ ስነ ልቦና እንዲኖራቸው የማድረግ አቅም አለው። ስለ ልዩነትና ዘረኝነት የሚሰራ ከሆነም ችግሩ በዛው ልክ... Read more »