ውበትና እውቀት ፈላጊው ሎሌ

እርሱ የጥበብ አድባር ነው። ታላላቆቹም ሆኑ የሙያ ተማሪዎቹ በአንድ ቃል ይመሰክሩለታል። ባለ ተሰጦ፣ ባለ እውቀት፣ ሃያሲ፣ ፍቅር ወዳድ፣ ፀብ የሚርቅ ሲሉ። ጥበብን ከዚያ ከፍ ሲልም ኢትዮጵያን የማወደስ ስሜቱን፣ እስትንፋሱን ወደ መጪው ትውልድ... Read more »

አድዋን በስነ ጥበብ

«እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ፣ አገር አስፍቶ አኖረኝ። እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ። እንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለኔ ሞት አላዝንም። ደግሞም እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም። እንግዲህም ያሳፍረኛል ብየ አልጠራጠርም። አሁንም አገርን የሚያጠፋ፥... Read more »

‹‹ጣና ውሃ አይደለም›› ለምን?

ስለሺ ባዬ ይባላል። የአይቲ ባለሙያና በጥበቡ ዓለም በፎቶ ግራፍ ሙያ ላይ ተሰማርቷል። በቅርቡ ‹‹ጣና ውሃ አይደለም›› በሚል ርዕስ ካዛንችስ አካባቢ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ውስጥ የፎቶ አውደ ርእይ አዘጋጅቶ ለእይታ ማቅረብ ችሏል።... Read more »

ህልም ብርሀን እድሜ በሃያሲው ዕይታ

ርዕስ፡- ህልም ብርሀን እድሜ ደራሲ፡- ያዴል (ቤዛ) ትእዛዙ ዘውግ፡- የግጥም መድብል ዋጋ፡- 100 ብር የህትመት ዘመን፡- 2012 ዓ.ም. አሳታሚ፡- ያዴል (ቤዛ) ትዕዛዙ የገፅ ብዛት፡- 115 በህልም ብርሀን እድሜ የግጥም መድብል ላይ የተሰጡ... Read more »

የበረከት ቃል ለኢትዮጵያ በእኛ መጽሐፍ

የመልካም ምኞትና የበረከት ቃል ለኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የተቋቋመው ክብሬ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማህበር አዲስ መጽሐፍ “መጽሐፈ ኢትዮጵያ” በሚል አዘጋጅቷል። ማህበሩ በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪካ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ማጎልበት ዓላማው አድርጎ የተመሰረተ... Read more »

ስለበገና በጥቂቱ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ውበቷ በታሪክ ቅርስ በበርካታ ብሔር ብሄረሰቦች መገኛ በቱሪዝም አብቶቿ የምትታወቅ አገር እንደሆነች እሙን ነው። ከእነዚህ መካካል ባህል አንዱ እና ዋነኛው ነው። ባህል ሲባል በመሰረቱ እጅግ ክቡር ነው፤ የአንድ ህብረተሰብ ባህል... Read more »

ትውስታ ዘ ፍሰሃ በላይ ይማም

ዛሬ በኪነጥበቡ ዘርፍ ሀብት የሆኑ ሰዎች የመዘከርን ፋይዳ ለመረዳት እንሞክራለን። ታዲያ ይህን ጉዳይ ስናነሳ በደረቁ ሳይሆን ተዘካሪውን መርጠን በርሱ የህይወት ደርዝ ላይ እየተጓዝን ጭውውታችንን በማድራት ነው አላማችንን ግብ እንዲደርስ የምንጥረው። ለዚህ ምክንያት... Read more »

ገና እና ስጦታ

በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ»!! እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሰን። «ነገር በምሳሌ…» ይሉትን ብሂል ያወረሱን የቀደሙቱ ኢትዮጵያውያን፤ ምሳሌንም በየነገሩ ውስጥ እያካተቱ በጎ ያሉትን ሁሉ ያመላክቱን ነበር። በእነዚህ ስንኞችም ውስጥ የገና በዓሉ ሰውን የፈጠረ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያዊ ፊልሞች ከነችግራቸው ውጤት እያሳዩ ነው››የአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግስት ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አስናቀ ተሾመ

ባሳለፍነው ሳምንት በኪነ ጥበብ አምዳችን ላይ ‹‹የኢትዮጵያ ፊልም ከየት ተነስቶ የት ደረሰ›› በሚለው ሀሳብ ዙሪያ ጥቂት ጉዳዮችን አንስተናል። ይህን ጉዳይ አንስተን የተወያየነው በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህርና የሲኒማቶግራፊ ባለሙያ የሆኑትን አቶ አበበ ቀፀላን... Read more »

ስለሲኒማ እድገት መነጋገር ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ

ዛሬ ‹‹የኢትዮጵያ ፊልም ከየት ተነስቶ የት ደረሰ›› በሚለው ሃሳብ ዙሪያ ጥቂት ለማለት ወደናል። ይህን ጉዳይ ስናነሳ ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የሲኒማቶግራፊ ባለሙያ የሆኑትን አበበ ቀፀላን እንግዳችን በማድረግ ነው። በዚህ የሙያ ዘርፍ... Read more »