«ሰላም የባህል ፌስቲቫል» በሰናይ ማሪዮ ፒስ ፋሽን አዘጋጅነት ዛሬ በወላይታ ሶዶ ለህዝብ እይታ ይቀርባል። ሰናይ ማሪዮ ፒስ ፋሽን ድርጅት በኢትዮጵያዊቷ ዓለም አቀፍ ሞዴልና የአልባሳት ዲዛይነር አማካኝነት የተቋቋመ ነው። ድርጅቱ ኢትዮጵያዊ አልባሳትን በዘመናዊ... Read more »
በሰምና ወርቅ ሚድያና ኢንተርቴይመንት በየወሩ የሚያዘጋጀው ሰምና ወርቅ የኪነጥበብ ምሽት 18ኛው መርሃ ግብር የፊታችን ሐሙስ ግንቦት 29 ቀን 2011ዓ.ም በአዲስ አበባ ባህልና ቴአትር አዳራሽ /ማዘጋጃ/ ማምሻውን ከ11፡30 ጀምሮ ይከናወናል። በእለቱ ዶ/ር ብርሃኔ... Read more »
«መጻሕፍት ለህሊና ነጻነት» በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የሥነ ጽሑፍ ምሽት የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 27 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል። ለማረሚያ ቤቶችም መጻሕፍትን ማሰባሰብ ዓላማ ያደረገው በዚህ የሥነ ጽሑፍ ምሽት፤ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ደበበ... Read more »
በየወሩ መጨረሻ ማክሰኞ የሚቀርበው «ማምሻ» ባለዓይነት መድረክ በዚህ ወር «መልክ» በሚል ርዕስ ከነገ በስቲያ ማክሰኞ ግንቦት 27 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡ 30 ጀምሮ በላፍቶ ሞል እንይ ሲኒማ አዳራሽ ይቀርባል። «መልክ፥ የሚል ስያሜ... Read more »
በደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ የተዘጋጀው «ወሪሳ» መጽሐፍ ዛሬ ግንቦት 25 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ / ወመዘክር/ አዳራሽ ለውይይት ይቀርባል። ጀርመን ባህል ማዕከል /ጎቴ/ ከእናት ማስታወቂያ... Read more »
በአስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ክብር ከሚሰጠው የሃይማኖታዊ በዓል አንዱና ትልቁ የረመዳን ፆም የሚከወንበት ወሳኝ ወር ነው፡፡ ረመዳን የፍቅር ወር ነው ። ሁሉም በፍቅር የሚተያይበት፣ የሚተሳሰብበት፣ ያለው ለሌለው የሚሰጥበትና አብሮ ተባብሮ ገበታ... Read more »
ታሪክ ካለፈው ለዛሬው ይተላለፋል፤ ከወላጅ ወደ ልጅ እንደመሻገር ማለት ነው። ንፉግነትም ሆነ የበዛ ለጋስነትን ታሪክ አይፈልግም፤ መስታወት ሆኖ ያለውን ያሳያል እንጂ አያጎላም ወይም አያኮስስም። ጊዜን ተሻግሮ የተከተበ ከሆነ ደግሞ ሚዛናዊ ይሆን ዘንድ... Read more »
አስደናቂ እና አስገራሚ የሆኑ ቅርሶችና የቱሪስት መስህቦች በበዙባት ሕዝባዊት ቻይና 56 ብሔር፣ ብሔረሰቦች ሰም እና ወርቅ ሆነው፣ ኅብር ፈጥረው እና ተዋድደው በሰላም ይኖሩ ባታል። ከእነዚህ ውስጥ ሀን ተብሎ የሚታወቀው እና የቋንቋው መሠረት... Read more »
ዓለማችን በጦርነት ያልተንበረከኩ ጀግኖችን በፍቅረ ነዋይ፤ በፍቅረ ሥልጣን እና በፍቅረ ብእሲት ስታንበረክካቸው ኖራለች። ፈረንሳዊቷ ሜሪ ሮዝ ጆሴፊኔም ወሳኝ የፖለቲካ ሥልጣን የነበራት ሴት ባትሆንም ታላቁን ጀግና ናፖሊዮን ቦናፓርትን በፍቅር አንበርክካ ለንግሥና የበቃች ብላቴና... Read more »
ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ስሟን ያስጠሩ፣ ሰንደቅ አላማዋን በዓለም አደባባይ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረጉ ጀግኖች ልጆች አሏት። ከእነዚህ ውስጥ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የታላላቆች ታላቅ ሆነው ተገኝተዋል። ይህም በመሆኑ... Read more »