በዓልና ባህል- ሚሻ ሚሾ

ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ፣ የታሪክ፣ የተፈጥሮና የባህል መናገሻ ነች። ህዝቦቿ በብዙ ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች ተከብበውና ተዋድደው የሚኖሩ የፍቅርና የመከባበር ተምሳሌቶች ናቸው። አገሪቱ የራሷ የዘመን መቁጠሪያና ፊደል ያላት፤ በሌላው ዓለማት በማይገኙና ተወዳጅ በሆኑ... Read more »

“የኢትዮጵያውያን የጋራ ባህላዊ እሴት ግንባታ ተቋም ሊመሰረት ይገባል”- አንትሮፖሎጂስት ደስታ ሎሬንሶ

ኢትዮጵያ የሺህ ዘመናት የአገረ መንግስት ታሪክ፣ ውብ ባህልና ማንነት ያላቸው ብሔረሰቦች በጋራ ተዋደውና በአንድነት ተጋምደው የሚኖሩባት አገር መሆኗ በገሃድ የሚታይ ሃቅ ነው። ሕዝቦቿ ለአይን ማራኪ፣ ጆሮ ገብና ተወዳጅ የሆኑ እሴቶች ባለቤት፤ ባህልና... Read more »

ኢትዮጵያዊ ቤተሰባዊነት ጎልቶ የታየበት የባህል ሳምንት

የባህል ሳምንት እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ብዝሐ ባህል ላለባቸው አገራት ፋይዳው ከፍ ያለ ነው ። ከተለያዩ የባህል ዳራዎች እና ልምዶች ካሉባቸው አካባቢዎች የሚሰባሰቡ ዜጎች እርስ በእርሳቸው እንዲማማሩና ባህሎቻቸውን እንዲጋሩ እድል ይፈጥራል ። ሳምንቱ... Read more »

የቱሪዝም ዘርፉ-ተስፋና ፈተናዎች

ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ የኢትዮጵያ መንግሥት ለቱሪዝም ዘርፉ ልዩ ትኩረት መስጠቱ የሚያሳዩ በርካታ መረጃዎች እየወጡ ነው። አገራችን በጥንታዊ የሥልጣኔ መነሻነቷ፣ የሰው ዘር መገኛ “ምድረ ቀደምት” ፣ የታሪክ፣ የልዩ ልዩ ቅርሶችና የውብ የተፈጥሮ... Read more »

በዘቢ ሞላ ሐድራ የተገነባው እስላማዊ ቤተ መጻህፍት – ታሪክን ወደፊት

ይበል ካሳ  ዘቢ ሞላ ሐድራ በጉራጌ ዞን ውስጥ ቀቤና ወረዳ ከዞኑ ዋና ከተማ ወልቂጤ በሦስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ የአንድ መቶ አስራ አንድ ዓመት ዕድሜ ጠገብ ታሪካዊ የሃይማኖት፣ የባህልና የቅርስ ማዕከል... Read more »

ባህላዊ ልብሶቻችን ዘመኑን እንዲዋጁ …

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ  እኛ ለዓለም ጥበብን ያሳየን፤ የእውቀት የስልጣኔ ፈር ቀዳጆች፤ ከዓለም ሁሉ በኩረ ዘፍጥረት ቀዳማዊያን ነን። ኢትዮጵያዊነት ሲነሳ አብሮ የሚነሳ በርካታ ታሪክ እና ትውፊት አለን። ከባህል ጋር የተቆራኙ ዘመን ተሻጋሪ ገድሎች... Read more »

የልደት በዓል- ሃይማኖቱንና ትውፊቱን ሳይለቅ

ዳግም ከበደ  ዛሬ በመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ልዩ ስፍራ በሚሰጠው የገና (የክርስቶስ ልደት) ክብረ በዓል ላይ እንገኛለን። በድምቀት የሚከበረው ይህ በዓል በኢትዮጵያ ውስጥ ሰፊ ትኩረት ተሰጥቷቸው ደምቀው ከሚታሰቡ ተመሳሳይ ሃይማኖታዊና... Read more »

ባህል-ስነምግባርና ወጣትነት

በጋዜጣው ሪፖርተር አንድ የውጭ ሀገር ሰው ከአንድ ኢትዮጵያ ወጣት አስጎብኚ ጋር ሲወያዩ አሰጎብኚው «እኛ ኢትዮጵያውያን ባህላችንን ጠባቂ ነን ።ሐይማኖተኛነታችን፣ ሥነ-ምግባራችን፣ ታማኝነታችን ፣ ቃል አክባሪነታችን ፣ አነጋገራችን፣ ቋንቋችን … ወዘተ የተለየ ነው» እያለ... Read more »

የቱሪዝም ዘርፉን መታደጊያ አማራጭ

ዓለም አቀፉ የጉዞና የቱሪዝም ምክር ቤት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2020 ባወጣው ሪፖርት መሠረት ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ እመርታ አሳይታለች። በተለይ በ2018 የበጀት ዓመት ከ185 አገራት የዘርፉ ንፅፅር ጋር ስትመዘን በዓለም የሦስት ነጥብ... Read more »

‹‹ስኬት እንደመስፈሪያው ነው›› ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ

የጥቁር አንበሳ ሪፈራል ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈጻሚ የአዕምሮ ሀኪም፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ፋክሊቲ መምህርና የጥቁር አንበሳ ሪፈራል ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈጻሚ ናቸው።ትሁት፣ ታታሪ እና ህዝብ አገልጋይነታቸው መታወቂያቸው ነው።ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ... Read more »