ለዘመናት የንግድ ማዕከል ሆና ቆይታለች። ከመሃል አገር፣ ከአፍሪካ ቀንድ እና ከአረብ አገራት ጋር በንግድ መንገዶች ስትገናኝ ከቀሪው ዓለም ጋር ደግሞ በቀይ ባህር ወደቦች አማካኝነት ትገናኝ ነበር -ሐረር ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ... Read more »
የሀገራችን ልዩ ልዩ ቅርሶችና የታሪክ ማስረጃዎች ዋሻ ውስጥ ጭምር መገኘታቸው እሙን ነው። ከዚህም ባሻገር ዋሻዎች የቤተክርስቲያን መልክ እንዲይዙ ተደርገውና ተፈልፍለው በመቅደስነት፣ በቅድስትነትና በቅኔ ማኅሌትነት እንደሚገኙ ይታወቃል። ይህንኑ ርእሰ ጉዳይ መሠረት አድርጌ ላስነብባችሁ... Read more »
አገራችን ካሏት አኩሪ እሴቶች መካከል አንዱ ሽምግልና ነው፡፡ ከሰሞኑ በመተከል ዞን ተከስቶ የነበረውን ግጭት በዘላቂነት ለመፍታትና የህዝቡን ሰላም ወደነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ ለመመለስ እየተሠራ ይገኛል፡፡ የሠላሙ ሂደት የሕዝቦችን ተቻችሎ የመኖር እሴት በሚያጠናክር፣ ቂምና... Read more »
“ፈቸት” ከቃሉ ትርጉም ስንነሳ መፈታት ማለት ነው፡፡ በጉራጌ ማህበረሰብ የጋራ ጸሎት (ፈቸት) የተጣሉ ካሉ እርቅ ሰላም እንዲወርድ፣ ሰው ሰራሽ አደጋዎች እንዲቀንሱና ፍቅርና አንድነትን እንዲጎለብት ወደ ፈጣሪ በህብረት በመሆን በአካባቢው ባሉ የሀይማኖት አባቶች፣... Read more »
ከአርባ ምንጭ ወደ ደቡብ ኦሞ ዞን፣ ኮንሶና ደራሼ ልዩ ወረዳዎች የሚያቋርጠው አውራ መንገድ አልፈው የኤልጎንና የወዘቃ ቀበሌዎችን ዘልቀው ሲሄዱ ዓይንን የሚይዝ፣ ቀልብ የሚስብ ልዩ መልክዓ ምድር በግራና በቀኝ ይቃኛሉ፡፡ በዚህ ውብ በሆነው... Read more »
እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ። በክርስትና እምነት ዐቢይ የተባለው የሁዳዴ ጾም ዛሬ በትንሣኤው ተቋጭቷል። ጾም ከምግብ መታቀብ ብቻ እንዳይደለና በውስጡ በርካታ መንፈሳዊ ጸጋዎች እንዳሉት የሃይማኖት አባቶች ደጋግመው ይናገራሉ። ይህን አቆይተን ነገር... Read more »
በዓል በደረሰ ቁጥርና የበዓል ሰሞን የሬዲዮን እና የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የባህል ሙዚቃዎችን ሞቅ አድርገው ይከፍታሉ። የንግድ ድርጅቶችና ገበያ ማዕከላትም እነዚህኑ ሙዚቃዎች በመክፈት የበዓሉን ድባብ ከጎዳና ጎዳና፣ ከሰፈር ሰፈር እየተቀባበሉ ዙሪያ ገባውን ያሟሙቁታል። የአዘቦት... Read more »
የደጋማው ምሥራቃዊ ኩሽ የቋንቋ ቤተሰብ ነው፡፡ ሀዲያ ብሔረሰብ በደቡብ ክልል ከሚገኙት ብሔረሰቦች አንዱ ነው፡፡ ‹‹ሀዲይኛ›› የሀዲያ ብሔረሰብ ከአፍ መፍቻ ቋንቋ ሲሆን በተጨማሪ ከምባታ፤ ኦሮሚኛንና ስልጢኛ በሁለተኛ ቋንቋነት ይናገራሉ፡፡ ሀዲይኛ ከንግግር ቋንቋነት አልፎ... Read more »
ባህላዊ አስተዳደር በስልጤ ብሔረሰብ ውስጥ በርካታ ማህበራዊ ቡድኖች /ጐሣዎች/ ያሉ ሲሆን ከእነዚህ መካከል ስልጤ፣ መልጋ፣ ችሮ ፣ ዲላባ/ጳ/፣ ኑግሶ /ኦግሶ/፣ አሊቶ፣ አባሮ፣ ኡራጎ፣ ጉምቢ፣ ጊዳዋ ሁሴንና አለቂሮ ለአብነት ይጠቀሳሉ፡፡ እያንዳንዳቸው በንዑሣን ጐሣዎች... Read more »
ሀገር መውደድን መግለጫው መንገድ ብዙ ነው። ስለ ሀገር መቆርቆር፤ ስለህዝብ ያገባኛል ማለት ባህል በመጠበቅና በማክበር፣ ስለ ሀገር ህልውና በመቆርቆር፣ ታሪክ አውቆ በማሳወቅና ፋይዳውን በማጉላት ለጥቅም ማዋል፣ ሀገር ያሉዋትን ቅርሶች በመጠበቅና በመንከባከብ ለትውልድ... Read more »