ማህሌት አብዱል በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሮፌሰር ናቸው። በጥንካሬያቸውና በታታሪነታቸው የሚታወቁት እኚሁ ተመራማሪ ታሪክና ተሞክሮ በጊዜው የነበረውን ዘልማድ የቀየረ እንደሆነ ይነሣል። በተለይም የራስን ምርጫና የሥራ ዓለም በመተው ቅድሚያ ለቤተሠብ የሚለውንና የተፈጥሮ ሣይንስ ዘርፍን... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ ቀደምት -ታሪክ የእንግዳው ዓይኖች… በ1881 ዓ.ም ራስ መኮንን ለጉብኝት ወደ ሀገረ ኢጣሊያ አመሩ። የዛኔ ጣሊያን በዘመኑ በስልጣኔ ከላቁ ሀገራት መካከል አንዷ ነበረች። ራስ በምድረ ጣሊያን ያዩት ሁሉ አስደነቃቸው። ዓይናቸው የስልጣኔን... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው በጅማ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ፋካልቲ ዲን ናቸው። በብሔራዊ ደረጃ የሚከናወኑ የተለያዩ ጤና ነክ ጉዳዮች ላይ በመሳተፍም ይታወቃሉ። በጤናው መስክ መምህር፣ አማካሪና ተመራማሪም ናቸው። በአስተዳደር ዘርፉም እንዲሁ በርካታ ቦታዎች ላይ ሰርተዋል።... Read more »
ሰላማዊት ውቤ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሴቶች በኢኮኖሚያዊ፣ በፖለቲካዊ እና በማህበራዊ መስኩ ከወንዶች እኩል ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል በየዓመቱ ይከበራል። ጾታዊ ጥቃትን ለማስቆምና የህግና የሰብዓዊ መብታቸውንና ነፃነታቸውን ለማስከበር ዓይነተኛ መሣሪያ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል።... Read more »
አስመረት ብስራት “አታድግም፣ መማር፣ መስራት አትችልም፤ አታገባም የሚሉኝ ብዙ ሰዎች ነበሩ” የሚለውን ሀሳብ ዛሬ ላይ ደርሳ ስትናገረው ስንቱን አይነት ፈተና ተሻግራ እዚህ ስለመድረሷ ምንም አይነት ዋጋ ያልተከፈለ ይመስላል። ነገር ግን መስማትም ማየትም... Read more »
አስመረት ብስራት በስለሺ ስህን ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ ላይ የከተመው የኤውብ ቢሮን በር አንኳኩቼ ስገባ አይኔ ከጥበብ ጋር ተገናኘ። የሰአሊ ደስታ ሀጎስ ስእሎች በግድግዳው ላይ ተሰቅለዋል። በጠረጴዛ ላይ ወፈር ያለ ነጭ ሻማም በርቷል።... Read more »
አስመረት ብስራት ከተለያዩ የሃገሪቱ ክልሎች የመጡ በአስራዎቹ የእድሜ ክልል የሚገኙ ታዳጊዎች ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ በብልጭልጭ ነገሮች ተታለው ከማይወጡት የህይወት አረንቋ ውስጥ የሚገኙትን ቤዛ ፕሮስፕሪቲ በተባለ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት ውስጥ... Read more »
አስመረት ብሰራት ሰው የልጅነቱ ልጅ ነው የሚለውን አባባል በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ እያለሁ ነበር ያደመጥኩት። እድሜዬ ወጣትነትን እየተሻገረ እንኳን የልጅነት ማንነቴ በህይወቴ ሲገለጽ ይህ አባባል እውነት ነው እያልኩ አስባለሁ። ሰው የልጅነቱ ልጅ... Read more »
አስመረት ብሰራት በተለያየ ጊዜ በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት አንዳንድ ሴቶች የሚገጥሟቸውን ውጣ ውረዶችና ከተዘፈቁባቸው ችግሮች ለመውጣት ሲታገሉ፣ ሌሎች ደግሞ ያጋጠማቸውን ችግር አሜን ብለው በመቀበል ከችግሩ ሳይወጡ የሚዘልቁም ይኖራሉ። የዛሬዋ ባለታሪካችን ፈቲያ መሐመድ ትባላለች።... Read more »
አስመረት ብሰራት ሴቶች በተሰማሩበት ዘርፍ ሰኬታማ የሚያደርግ ብቃት እንዳላቸው ይታመናል። ነገር ግን የተለያዩ ማነቆዎች ወደኋላ ሲጎቱቷቸው ይታያል። በተሰማሩበት ዘርፍም ከማንም ያላነስ አቅም እያላቸው ዝቅ ሲሉ መመልከት የአደባባይ ሚስጢር ነው። በርካቶች ደግሞ ትውልድን... Read more »