ሴትነት ሲነሳ ጥበብ የተሞላበት ድል አድራጊነት እንደሆነ ለመረዳት አያስቸግርም፡፡ ከትላንት ታሪካችን ጀምሮ ዛሬም ድረስ በታላላቅ የስልጣን ደረጃ ተቀምጠው ኃላፊነታቸውን በትጋት የሚወጡ እልፍ ሴቶች ስለመኖራቸው ህያው ሥራቸው ምስክር ነው። ሀገር ሚዛንዋን ጠብቃ እንድትቆም... Read more »
በሰው ዘር ብቻ ሳይሆን በእንስሳቱ ዓለም ላይም እናትነት ባለ ከባድ ሚዛን ነው። በምድር ያሉ ሁሉ ሲሆኑት የሚገባቸው በመኖር የሚረዱት የህይወት ትልቁ መሰጠት ነው። የመኖር ጽዋ መሙያ የለጋስነት በአት የጥሩነት ዋሻ። እኔ ለእኔ... Read more »
ትውልዷና እድገቷ በውቢቷ ባህርዳር ከተማ ነው። የፊደልን ሀሁ የቆጠረችው እዚያው ባህርዳር በሚገኘው በባህርዳር አካዳሚ ሲሆን፤ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷንም በባህርዳር አካዳሚ ተከታትላለች። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሴቶች ድካምና ዘርፈ ብዙ የሆኑ ጫናዎችን እያየች አድጋለች።... Read more »
በረከት የበጎነት፣ የመልካምነት ፍሬ ማሳያ ነው። የበረከት እሴቶች በምድር ጸጋዎች፣ በድንቅ ተፈጥሮዎች ይመሰላሉ። ይህ እውነት ከስም በላይ ግብር ሆኖ ሲታይ ደግሞ የቃሉን ትርጉም ይበልጥ ያገዝፋል። ‹‹ሥምን መልአክ ያወጣዋል›› እንዲሉ ወላጆቿ ‹‹በረከት›› ይሉትን... Read more »
ባደጉት አገራት የታሪክ አዛቢነት እና በራሳችንም ቸልተኝነት ጥሩ እና ጠቃሚ የሆኑ ባህሎችን ፤ ፖሊሲዎች ፤ አመለካከቶችን፤ የኪነ ህንጻ ጥበቦች እንደው በአጠቃላይ የጀብዱ ታሪኮች ሁሉ ከነጮች እንደቀዳን ተደርጎ ይቀርባሉ። ለአብትነት ያህል የተወሰኑትን ላንሳና... Read more »
እትመት አሰፋ ትባላለች። ከአስመራ እስከ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛነት የተደረገ የስኬት ጉዞ ባለቤት ናት። እሷና ባልደረቦቿ የሰጡት ውሳኔ የአገሪቷ ህግ ሆኖ ይጸናል። መጠቃት ሞቷ ነው። ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል... Read more »
ፈገግታ የዘወትር ስንቋ የውስጣዊ ሰላሟ ነፀብራቅ ነው:: በራስ መተማመኗ የአንድን ትልቅ አገር ህዝብ በንግስና ዙፋኗ ላይ ሆና የምታስተዳድር ንግስት እንጂ በተሽከርካሪ ወንበር ላይ የተቀመጠች መሆኗን ያስረሳል:: ለዓለም ሁነቶችና ፈተናዎች ያላት በጎ አመለካከት... Read more »
ወላጅ አባቷን በህፃንነት እድሜዋ አጥታለች። በዚህም እናቷ ከጉሊት ንግድ ጀምሮ የተለያዩ ሥራዎችን በመስራት ነበር እርሷንና ሌሎች ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት። ይህም ሆኖ እናቷ ቀን በሥራ ውለው የማታ ትምህርት በመማር ከልጆቻቸው እኩል ክፍል እየቆጠሩ ለከፍተኛ... Read more »
ዛሬ የተገኘንበት በተለምዶ ‹‹ሀዲድ›› ገበያ አልያም ‹‹መሿለኪያ›› ተብሎ ከሚጠራው ስፍራ ነው። ይህ መገኛው ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የሆነ ቦታ ምናልባትም የአካባቢው ልዩ ገጽታ ማሳያ ነው ቢባል መዳፈር አይሆንም፡፡ ቦታው እግረኛ እንጂ መኪና የያዘ... Read more »
ዶክተር አዲስዓለም አባትሁን ትባላለች። እንደ ሀገር የሚቆጠርና የሚታይ ሥራን ከአበረከቱ ሴቶች መካከል አንዷ ነች። በተለይም በየዩኒቨርሲቲው ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ድረስ ብቸኛ ሴት ያውም አመርቂ ውጤት እያስመዘገበች የቀጠለች በመሆኗ በአብነት... Read more »