በአገር አቀፍ ደረጃ ለቅድመ ልጅነት እንክብካቤ አገልግሎት የሚደረጉ የፖሊሲ፣ የአሠራርና ሌሎች ሁኔታዎች እንደ አገር በሴቶችና በወንዶች መካከል ያለውን የትምህርትም ሆነ ሌላ የተሳትፎና ተጠቃሚነት ክፍተት በመሙላት እንዲመጣጠን በብርቱ ያግዛሉ ተብሎ ይታሰባል:: አሁን ላይ... Read more »
እንደ አጠቃላይ ሲታይ፣ የአደንዛዥ ዕፅ ሱሰኞች በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ መሳተፍ ይሳናቸዋል፤ ብቸኝነት ያስደስታቸዋል። እንዲሁም፣ ሰርክ የሚያስደስቷቸውና የሚወዷቸው ነገሮች አንዳንዴ የሚረብሿቸው፤ በተጨማሪም የሚያስፈሯቸው ጊዜ አለ። እነዚህ ችግሮች በማህበረሰቡ ውስጥ ድርብርብ ኃላፊነት ባለባቸው ሴቶች... Read more »
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደ አገር የሚጫወተውን ሚና ለማጉላት በአዲስ መልክ ከተዋቀረ ዘንድሮ ዓመት ከመንፈቅ ሆኖታል። አወቃቀሩ በአገር አቀፍ ደረጃ ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ ለማድረግ ፣ ሀብትን በአግባቡ ለመጠቀምና ሥራን ለማቀላጠፍ አግዞታል፤... Read more »
በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የተለያዩ ድጋፎችን ማድረግ ለነገ የሚተው የቤት ስራ አይደለም:: ለነዚህ ዜጎች የሚደረጉ ድጋፎች የገንዘብ፣ ቁሳቁስ፤ እንዲሁም ማህበራዊ፣ ስነ ልቦናዊና አእምሯዊ ሊሆኑ ይችላሉ::በተለይም ሴቶችና ህፃናት በእንዲህ አይነት... Read more »
ስታወራ፤ ስትጫወት ከአንደበቷ የሚወጡት ቃላት እጅጉን ያስደንቃሉ። ፊቷ ፈገግታ አያጣውም። የተመለከቷት ሁሉ ደስተኛ መሆኗን ያስባሉ። እሷ ግን በፈገግታዋ ውሎዋን፣ በሳቋ ሀዘኗን የምትረሳ ወጣት ናት። የሕይወቷ ፈተና የጀመረው ገና የአምስት ዓመት ልጅ ሳለች... Read more »
ቤርሳቤት በለጠ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ውስጥ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ ሲሆን ዘንድሮ 19 ዓመቷን ይዛለች። ሳቂታና ደስተኛ ነች። ጥሩ የንባብ ባህል ያዳበረች አንባቢ ስትሆን ቤተ መጽሐፍት ውስጥ ያጠመደ አያጣትም። እኛም ያገኘናት... Read more »
ማስታወቂያ መልክ በመጠየቁና የገቢ ምንጭ በመሆኑ ሴቷም የግድ ተፈጥሮ በቸረቻት ውበት ተጠቅማ የዚህ ፀጋ ተቋዳሽ በመሆኗ ብዙዎች ይስማማሉ።ማስታወቂያ በማስተዋወቅ ሰበብ ሴትነትንና ውበትን እንደ ሸቀጥ ማቅረብ፤ ደግሞ ሲያከራክር ይደመጣል።በመገናኛ ብዙሃን በሚተላለፉ ማስታወቂያዎች ከፊል... Read more »
‹‹ብዙዎቻችን ልብስ ማጠብ፤ ልጅ መንከባከብና ምግብ ማዘጋጀት ለሴቶች ብቻ ተለይተው የተሰጡ የቤት ውስጥ የሥራ ዘርፎች ይመስሉናል።በቴሌቪዥን መስኮት የምናያቸው ማስታወቂያዎችም እንዲህ ዓይነቶቹን ፍረጃዎችን በማበረታታት የሚያስቀጥሉ ነው የሚመስሉት። ለምሳሌ ኦሞና ዳይፐር እንዲሁም ልጅ ማስከተብና... Read more »
የኢክራም ሞተር ማኑፋክቸሪንግ ትሬዲንግ ማህበር መሥራችና ባለቤት ናቸው፡፡ ወይዘሮ ኢክራም እድሪስ፡፡ይሄን በስፋት በወንዶች የተያዘ ዘርፍ እሳቸው በዘመናዊ መልኩ በቴክኖሎጂ በተደገፈ ማሽን ይስሩት እንጂ እናታቸውም በባህላዊ አሰራር ተሰማርተውበት ለረዥም ጊዜ ይዘውት ቆይተዋል፡፡ ለወላጆቻቸው... Read more »
የምሥራች ዓለሙ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው ከአዲስ አበባ በ76 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሞጆ ከተማ ነው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷንም በሞጆ ቁጥር አንድ ትምህርት ቤት ተከታትላለች። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ እዚያው ሞጆ ከተማ... Read more »