የቴክኖሎጂ ወጪ ቱሩፋቶች

አደጉ የሚባሉ አገራት ለሳይንስና ቴክኖሎጂ እጅግ ከፍተኛ ወጪን በመመደብ መስኩን ለመምራት በፉክክር ላይ ይገኛሉ። እርግጥ ነው ታዳጊ አገራት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምጥቀት ተሳታፊነት ላይ ደካማ ቢሆኑም ወቅታዊ ሁኔታዎች ግን ወደ ዘርፉ እንዲያተኩሩ እያስገደዳቸው... Read more »

የአርሶ አደሩ ድካም የወለደው ፈጠራ

ፈጠራ አዲስ ነገር ማስገኘትና መፍጠር በውስጥ ያለን እሳቤ ተግባር ላይ ማዋልን ይጠይቃል። መፍጠር ጥበብ ነው፤ በቀመር የሚለካ። መፍጠር ክህሎት ነው፤ የተለየ ተሰጥዖን የሚጠይቅ። ውስጣዊ ልዩ ፍላጎት፤ አዲስ የሆነ ሀሳብ ማመንጨት፤ የራስ የሆነን... Read more »

ህልመኞቹ የፈጠራ ባለሙያዎች

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከአራቱም የሀገሪቱ መዓዘን የፈጠራ ስራቸውን ለማቅረብ የተገኙ ተማሪዎች ፊታቸው ወደፊት ለመድረስ ባለሙት ህልም ፈክቶ ይታያል፡፡ ዛሬ ላይ የደረሱበትን አዕምሮዋቸው ባፈለቀላቸውና ያዩትን ችግር ለመፍታት በሞከሩበት የፈጠራ ስራ... Read more »

የሳይበር ቀበኞች

ሳይንስ የዘመንን ገጽታ ይለውጣል። ያረጀን ዘመን በአዲስ ይተካል:: ሳይንስ መንገድ ነው፤ እሩቅ ይወስዳል:: የራቀን ያቀርባል:: መገልገያ ቁሳቁስን እያደሰ ቀድሞ የተፈጠረውን በዛሬ፤ የዛሬውን ደግሞ በነገ እየለወጠ በአጠቃቀምና ባያያዝ ቀለል፤ ምቹና ከፍ እያደረገ ሄዷል::... Read more »

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ተሳትፎ

አለም ከምድር ከፍ ብሎ፤ ከውቅያኖስ ርቆ ጠፈርን መቧጠጥ፤ ህዋን መዳሰስ ከጀመረ ውሎ አድሯል። ሀገራት በሳይንሳዊ ምርምሮች በምድር ላይ ያለን ሀብት ብቻ ከመጠቀም ባለፈ የሰው ልጆች በጠፈር ላይ የሚገኝን ሀብት ለመጠቀም፤ የመኖሪያ መንደር... Read more »

በ17 ዓመት ዕድሜ የ28 የፈጠራ ሥራዎች ባለቤት

ፈጠራ የጠለቀ ክህሎት የሚጠይቅ፤ ሳይንሳዊ ስሌቶችን ከግምት ያስገባ በጥረት ድግግሞሽና በብዙ ልፋት የሚካኑት ጥበብ ነው።ፈጠራ በላቀ ክህሎትና በምጡቅ አዕምሮ ታስቦ ወደ ተግባር የሚለወጥ፤ ማህበራዊ ፋይዳው የጎላ፤ በሳይንስ ፅንሰ ሀሳቦች የሚለካ ልዩ ችሎታ... Read more »

የጤና ዘርፍ መሀንዲሷ ወጣት

 1ሳይንስ የእድገት ዋንኛ ማሳያና ማፍጠኛ የብልፅግ ጣሪያ መቃረቢያ መንገድ ነው። ሳይንስ ቀርቦ የማይለውጠው ተሳክቶ የማያስተካክለው ጉዳይ ማግኘት ይከብዳል። የምርምር ሥራ ችግርን መፍቻ ዋንኛ ተግባርና ወሳኝ ጉዳይ ነው። ለምርምር ሥራዎች የተለየ ትኩረት ተሰጥቶ... Read more »

በሕፃንነት የተጀመረ ምርምር ያስገኘው ክብር

ይህቺ ምድር በሳይንስና ምርምር ዘርፍ እጅግ የተሳካላቸው ኢትዮጵያውያንን አለምን አጀብ! ያሰኙ ሀበሾችን አፍርታለች። ቁጥራቸው ቢያንስም በአለም መድረክ የሀገራቸውን ስም ከፍ አድርገው ያስጠሩ፤ ምጡቅ በሆነ አዕምሮአቸው አለምን ያቀኑ ኢትዮጵያውያን፤ ከፍተኛ በጎ ተፅዕኖ መፍጠር... Read more »

ጨለማን መግፈፍ የቻለ ፈጠራ

ችግር ፈቺ ሳይንሳዊ ጥናትና ምርምሮች ለሀገር ዘርፈ ብዙ ለውጥ የሚያበረከቱት አስተዋጽኦ የጎላ ነው። ለዚህም ነው ሀገራዊ የፈጠራ ስራዎችን ለማበረታታት በሀገር ደረጃ ጥረት በመደረግ ላይ ያለው፤ ሀገር በቀል የሆኑ የፈጠራ ስራዎች መነሻቸው አካባቢያዊ... Read more »

የቲሊሊው “አባ መላ!”

አገራት በኢኮኖሚ አቅማቸውና በዕድገታቸው በቅደም ተከተል ለመሰለፋቸው ዋና ምክንያት የሳይንስና የቴክኖሎጂ አቅማቸውን መሰረት ያደርጋል። ዓለምን ለመቆጣጠር፤ ጊዜን ለመመጠን በሳይንስና በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተሻሉ ሆኖ መገኘት ግድ ይላል። ለዚህም ነው ዘርፉ መጠንከር አለበት። ዘመኑን... Read more »