
ቴክኖሎጂ የሰው ልጅ ዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ አጋዥ በመሆን ጊዜን ፣ጉልበትንና ውጪን የሚጠይቁ ሂደቶችን ቀላል፣ፈጣንና ምቹ እያደረገ ይገኛል። ቴክኖሎጂ እያንዳንዱ የዓለም እንቅስቃሴ እየተቆጣጠረ ባለበት በዚህ ዘመን ከቴክኖሎጂ ውጭ መሆንም አይታሰብም። በተለይ አሁን እየበለጸጉ... Read more »

ቴክኖሎጂ በዓለም ላይ እየተስፋፋ ቢሆንም ሁሉንም ማህበረሰብ አካታች በማድረግ ረገድ ክፍተቶች እንዳሉ ግን ይነገራል። በዚህ ዘመን ለሰው ልጆች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በእጅጉ አስፈላጊ የሆነው በይነመረብ (ኢንተርኔት) በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚፈለገው መጠን ተደራሽ... Read more »

በዚህ ዘመን የሳተላይቶች ሚና በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መጥቷል፤ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የአየር መንገድ እንቅስቃሴዎች፣ የአየር ጸባይ ለመረዳት የሚደረጉ ጥረቶች፣ የተለያዩ ወታደራዊና የሲቪል ስራዎች በሳተላይት የሚተላለፍ መረጃን ይፈልጋሉ። ቴሌቪዥኖችና ራዲዮኖች ሳተላይቶችን ይፈልጋሉ፤ ዛሬ አገልግሎቱ... Read more »

በአሁኑ ወቅት የሳይበር ደህንነት የዓለም አገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውንና ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ በሚያደርጓቸው ጥረቶች ትልቅ ትኩረት እየሰጧቸው ካሉ ጉዳዮች መካከል አንዱ ሆኗል። ከዚህ ባለፈም የሳይበር ዘርፍ አገራት የቴክኖሎጂ የበላይነታቸውን ለማሳየት ጭምር የሚጠቀሙበት መሳሪያም እየሆነ... Read more »

የፈጠራ ሥራዎች ለአገራዊ እድገትና ለመዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግር እውን መሆን ተስፋ የሚጣልባቸው ወሳኝ ግብዓቶች እንደሆኑ ይታመናል። የፈጠራ ሥራዎቹ አገር በቀል ሲሆኑ ደግሞ ፋይዳቸው እጥፍ ድርብ ይሆናል። እነዚህ ሥራዎች አገራዊ የአምራችነት አቅምን በማሳደግና... Read more »

ጉዳይ ኖሮን ወደ አንድ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋም ስንሄድ በቅድሚያ የሚያሳስበን ወረፋ ጥበቃ እና እንግልቱ ነው። ጊዜያችንን የሚያቃጥለው ወረፋ እንዳይገጥመን፣ እንግልት እንዳይደርስብን ብለንም መረጃ የሚያደርሰን ወይም ጉዳዩን ለማስፈጸም የሚተባበረንን ሰው ፍለጋ እስከ... Read more »
በኢትዮጵያ ዋጋቸው ጣሪያ ነክቶ አልቀመስ ካሉ ዘርፎች መካከል የቤት ግብይት አንዱ ነው። በተለይ በከተሞች እንኳንስ ጥሩ ቤት መግዛት፣ ቤት መከራየትም ለአብዛኛው ዜጋ ቅንጦት ሆኖ እየተስተዋለ ነው። የዚህ ችግር መሠረታዊ ምክንያት የፍላጎትና የአቅርቦት... Read more »
ከሮማዊያን ዘመን ጀምሮ ለብዙ ሺህ ዓመታት ለሮኬት ሳይንስ መሰረት የሆኑ ምርምሮችና ሙከራዎች ሲደረግ ቢቆይም ለዘመናዊ ሮኬት ሳይንስ መሰረት የተጣለው በ17ኛው ክፍለ ዘመን እንደሆነ ድርሳናት ያስረዳሉ። በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ ለዘመናዊ... Read more »
ታምራት ተስፋዬ ዓለም ወደ አንድ የመረጃ (የኢንፎርሜሽን) መረብ በመጣበት በአሁን ወቅት በተለይ በኢኮኖሚ በጣም የበለፀጉ አገሮች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማቀላጠፍ የመረጃ አያያዝ ስርዓታቸውን ለማሻሻልና ስርዓት ባለው መልኩ ለማደራጀትና ለማሰራጨት ከፍተኛ መዋለ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ስራዎች መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር በሆኑት ዶክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራ የልኡካን ቡድን ጋር ባሳለፍነው ሳምንት... Read more »