ኢትዮጵያ በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት የሚከበሩባት ሀገር ናት። በክርስትና እምነት ከሀገር አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተሰጣቸው የጥምቀትና የመስቀል ደመራ በዓላትን መጥቀስ ይቻላል። በእስልምና እምነትም እንዲሁ ከዚህ ባሻገር በሀገሪቱ ብሔር... Read more »
‹‹ወጣት የነብር ጣት›› የሚለው አባባል በምክንያት ነው፡፡ በጉልበትም፣በአዕምሮም ያለውን አቅም ለማሳየት ነው፡፡ ወጣትነት ሮጦ ማሸነፊያ ዕድሜ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ብዙ ነገሮች ይጠበቃል። ተምሮ እራስን በኑሮ ለመቀየር፣ሀገርምን ወደላቀ ደረጃ ለማሻገር የወጣትነት ጊዜን በአግባቡ... Read more »
በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በደማቅ ሥነ ሥርዓት የሚከበር ነው። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ወጣቶች ፣ ቁጥራቸው የበዛ የእምነቱ ተከታዮች ፣ ከፍተኛ... Read more »
በጎነት ብሔር፤ ሃይማኖት ሳይለይ የሚከወን መልካም ተግባር ነው። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሰው ልጅ ምንም አይነት ክፍያ ሳይገኝበት ይበጃል፣ ይሆናል፣ ያስደስታልና የህሊና እርካታ ያስገኛል ብሎ ያለማንም ቀስቃሽና ጎትጓች በእራስ ተነሳሽነት የሚፈጸም ተግባር ነው፡፡... Read more »
ቴክኖሎጂ የሰው ልጆችን ህይወት በብዙ አሻሽሏል፡፡ ጥራት ያለው መረጃና የተቀላጠፈ የመረጃ ልውውጥ ከምንፈልገው ይዘት፣ መጠን፤ አይነትና ጊዜ አንጻር ጠቀሜታው ዘርፈ ብዙ ነው፡፡ ከትምህርት ከጤና፤ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታና የአጠቃቀም... Read more »
ወጣት ሳሚያ አብዱልቃድር ትባላለች። የመጀመሪያ ዲግሪዋን በአፕላይድ ኬሚስትሪ ሁለተኛ ዲግሪ ደግሞ በቢዝነስ አስተዳደር ይዛለች፤ ከዚህ በተጨማሪ በሕይወት ክህሎት እና በሥራ ፈጠራ ላይ የሚያተኩሩ የተለያዩ አጫጭር ኮርሶችን ተከታትላለች። ጠንካራ፣ ብርቱ እና ባለራዕይ፣ ወጣት... Read more »
ህልም፣ ተስፋ እና ትጋት በአንድ መንፈስ ከሄዱ መጨረሻቸው ድልና ስኬት ነው የሚባለው እንዲሁ አይደለም። ህልማቸውን ሰንቀው በትጋት የተራመዱ እና የስኬት ማማ ላይ የተቀመጡ ብዙዎች ስላሉ ነው። ወጣት ጋሻው ምሳየ ይባላል፤ ውልደትና እድገቱ... Read more »
ፓን አፍሪካኒዝም መላውን የዓለም ጥቁር ሕዝብ እንደአንድ አፍሪካዊ ቤተሰብ የሚመለከት አስተሳሰብ ወይም ንቅናቄ ነው። ንቅናቄው በዋነኝነት የቅኝ ግዛት መስፋፋትንና የነጭ የበላይነትን ለመዋጋት፤ አፍሪካዊ አንድነትን ለማጠናከር ያለመ ነበር። ፓን አፍሪካኒዝም በፖለቲካ፣ በሥነጽሑፍና ሥነጥበብ፣... Read more »
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሰው ልጅ ምንም አይነት ክፍያ የማያገኝበት ይበጃል፣ ይሆናል፣ ያስደስታልና የህሊና እርካታ ያስገኛል ብሎ ያለምንም ቀስቃሽና ጎትጓች በእራሱ ተነሳሽነት የሚፈፅመው ተግባር ነው። ይህ ተግባር ማንኛውንም ዜጋ የሚያሳትፍ ቢሆንም በዋናነት ግን... Read more »
በአምቦ ከተማ የተወለደው ወጣት ዘላለም መርአዊ እድገቱ ከመዲናችን አዲስ አበባ 55 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ታሪካዊቷ አዲስ ዓለም ከተማ ነው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በትውልድ አካባቢው ተከታትሎ ወደ ሀገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ... Read more »