በኢትዮጵያ በዓመቱ እስከ ሁለት ሚልዮን የሚጠጉ ወጣቶች ወደ ሥራው ዓለም ይቀላቀላሉ ወይም ሥራ ፈላጊ ይሆናሉ። ለዚህ ከፍተኛ ቁጥር ላለው ዜጋ በመንግሥት ወይም በግል ተቋማት እና ድርጅቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ባለመቻሉ አብዛኛው ቁጥር... Read more »
በዓለማችን በየጊዜው የሚከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ስጋት መሆን ከጀመረ በርካታ ጊዜያትን አስቆጥሯል። ለውጡ በዓለም ላይ እየደረሱ ላሉ ተግዳሮቶችና ለኦዞን መሳሳት መንስኤ ሆኖም ይታያል። ለእነዚህ ሁሉ ችግሮች በዋና ምክንያትነት የሚጠቀሱት ደግሞ ወደ ከባቢ... Read more »
ከልማዳዊ አሠራር ሥርዓት በማላቀቅ በምግብ ራስን ችሎ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማገዝ የግድ መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። በፍላጎትና በአቅርቦት መካከልም ያለውን የሚዛን መዛባት ለማረም ኋላ ቀር አሠራሮችን በመፈተሽ ዘርፉን የማዘመን እስትራቴጂካዊ አሠራሮች ላይ ልዩ ትኩረት... Read more »
የማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥ ለመሻሻል፣ ለደህንነት፣ ለትምህርት፣ ለግብርናና፣ ለጤና አገልግሎት፣ በአጠቃላይ በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን በቴክኖሎጂና በአዲስ የፈጠራ ሥራ መታገዝ የግድ ሆኗል፤ ያለ ቴክኖሎጂ ያለሙበት መድረስ ከባድ እየሆነ መጥቷል። ያደጉትም ሆነ በማደግ ላይ... Read more »
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሰው ልጅ ምንም ዓይነት ክፍያ የማያገኝበት ይበጃል፣ ይሆናል፣ ያስደስታልና የህሊና እርካታ ያስገኛል ብሎ ያለ ምንም ቀስቃሽና ጎትጓች በእራሱ ተነሳሽነት የሚፈጸም ተግባር ነው። የበጎ ፈቃድ ሥራ ማንኛውንም ዜጋ የሚያሳትፍ ቢሆንም... Read more »
ሱስ በጣም ውስብስብ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው፡፡ በሱስ የመያዝ ምክንያቶችም እንደ ሰው፣ እንደ አካባቢውና እንደ አኗኗራችን ሊለያይ ይችላል፡፡ በአጠቃላይ ግን ሰዎችን ለሱስ ይዳርጋሉ ወይም ተጋላጭ ያደርጋሉ ተብለው ከሚታመንባቸው ምክንያቶች መካከል ለጭንቀትና... Read more »
ብዙዎች እንደሚሉት፤ በዚች ዓለም ውስጥ ስኬታማ ሆኖ ለመኖር እራስን ማጠናከርም ሆነ ማዳከም የሚፈጠረው በአእምሮ አጠቃቀማችን ልክ ነው፡፡ ያለውን አቅም በአግባቡ የማይጠቀም ሰው ደካማ ነው ሊባል ይችላል። የሚሆነውንና የሚችለውን ፈልጎ የማግኘት ጉዳይ ካልሆነ... Read more »
የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ በኢትዮጵያ በተጨባጭ በግብርናው ዘርፍ ከአርሶና አርብቶ አደሩ ጎን ሆነው ድህነትን የተፋለሙ በሺህዎች የሚቆጠሩ የግብርና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችንና በጤና ዘርፍ 80 በመቶ የመከላከል ሥራ ለማከናወን በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ የገጠርና... Read more »
በጫካ ውስጥ ተደብቆ በኃይለኛ ድምጽ እያስገመገመ ቁልቁል ወደታች ይወርዳል። ንጣቱም የተገመደ ጥጥ ይመስላል። ሌላኛው ጢስ ዓባይ በየት በኩል መጣ ብዬ በአግራሞት እያየሁ ውሽፍሩን ልብ አላልኩትም። ከድንጋይ ጋር እየተላተመ የሚረጨው ውሃ ልብሴን አርሶታል።... Read more »
የተለያዩ የማኅበራዊ ሳይንስ መረጃዎች ወጣት የሚለውን ፅንስ-ሃሳብ የእድሜ ክልልን መሠረት አድርገው ሲተነትኑ ይስተዋላል፡፡ አንዳንዶች ደግሞ እድሜንና የትምህርት ደረጃን መሠረት በማድረግ የወጣትነትን ክልል ይወስናሉ፡፡ በኢትዮጵያ በ1996 ዓ.ም የወጣው ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ ከ15 እስከ... Read more »