ምዕራባውያን ድፍን አፍሪካን እንደቅርጫ ሥጋ ተከፋፍለው የተፈጥሮ ሃብቷን ሲመዘብሩ፣ ሕዝቦቿን እንደ እቃ ሲሸጡና ሲለውጡ ኢትዮጵያ በልጆቿ መስዋዕትነት ክብሯን አላስደፈረችም ነበር። ውቅያኖስ አቋርጦ ድንበር ተሻግሮ የገባውን የኢጣሊያን ወራሪ አባቶቻችን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው የኢትዮጵያንና... Read more »
ወጣት ሲሀም አየለ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው እዚሁ አዲስ አበባ ሲሆን ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርቷን ያጠናቀቀችው «ናዝሬት ስኩል» ተብሎ በሚታወቀው ሴት ተማሪዎች ብቻ በሚማሩበት ትምህርት ቤት ነው። የመጀመሪያ ዲግሪዋን ከአዲስ አበባ... Read more »
መቼም ሆነ መቼ በአገር ሉዓላዊነትና በሕዝብ መከፋፈል የተቃጣ ጥቃት የመመከት ኃላፊነት የሚጣልበት የዚያው ዘመን ትውልድ ወጣት ነው። የካቲት 12 የፋሽስት ኢጣሊያ ጭፍጨፋንም የመመከት ኃላፊነቱ በወጣቱ ተጥሎ የነበረ መሆኑን ከአራት አሥርት አመታት በላይ... Read more »
ዓለም ተፈጥሯዊ ጸጋዋን በፈጠራና በአዳዲስ ግኝቶች እያዋዛች ግስጋሴዋን ቀጥላለች። ሁል ጊዜም አዲስ ነገር ትሻለች፤ አዲስ ነገር ታስተዋውቃለች። በየጊዜው የሚፈጠሩ ቴክኖሎጂዎች የሰው ልጆችን አሠራርና አኗኗር የሚያቀሉ ብቻ ሳይሆኑ ዘመናዊነትንም የሚያጎናጽፉ ናቸው። ቴክኖሎጂ ዓለምን... Read more »
ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን የሥራ አጥ ቁጥር ለመቀነስ መንግሥት የገጠርና የከተማ ሥራ ዕድል ፈጠራ መርሃ ግብሮችን ዘርግቶ ችግሩን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ጸጋ ተጠቅመው... Read more »
ወቅታዊውን አገራዊ ሁኔታ በተመለከተ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ‹‹ስለ ኢትዮጵያ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ›› አዘጋጅቶ ለህዝብ እይታ ክፍት ማድረጉ ይታወሳል። ይህን፣ ከታህሳስ 25 እስከ ጥር 12/2014 ዓ.ም ድረስ ለተመልካቾች ክፍት ሆኖ የቆየውን አውደ ርእይ... Read more »
ኢትዮጵያ ለደን ሀብቷ ትኩረት በመስጠት በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዛፎችን ተክላለች፤ በቀጣይም ይህንኑ አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችሉ ዝግጅቶችን እያደረገች ትገኛለች። ደን አፈርን ቆንጥጦ ከመያዝ፣ የተፈጥሮ ሚዛንን ከመጠበቅና የዱር አራዊት መጠለያ ከመሆን... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ለአረንጓዴ ልማት ልዩ ትኩረት መስጠታቸውን ተከትሎ በየአካባቢው የሚገኙ ወጣቶች የመሪያቸውን ዱካ ተከትለው ችግኞችን በመትከልና አካባቢያቸውን በመንከባከብ ንቁ ተሳታፊ እየሆኑ መጥተዋል። ወጣቱ በአንድ በኩል... Read more »
የዘንድሮ የገና በዓል በዲያስፖራ ደምቋል። ኢግዚቢሽን ማዕከል፣ኢምግሬሽን ቲያትርና ሲኒማ ቤቶች በዲያስፖራው ተጥለቅልቀዋል። ‹‹ሁሉም በአገር ነው›› እንዲሉት በሁሉም የአገሪቱ ሥፍራዎች በጋራ እየተደሰተና እየተዝናና በዓሉን እያከበረ ይገኛል። የውጭ ኃይሎች በአገሩ ላይ የሚያሳድሩትን ተፅዕኖ በመቃወም... Read more »
የሃያ ሰባት ዓመቱ የሕወሓት የበላይነት በወጣቶችና በለውጥ አመራሩ ብርቱ ትግል አክትሞ ኢትዮጵያ አዲስ የለውጥ ምዕራፍ በጀመረች ማግስት የፈነጠቀውን ብርሃን አጥፍተው ወደ ነበረችበት ዳፈና ለመመለስ የተመኙ የውጭና የውስጥ ጠላቶቿ ለቁጥር የሚታክቱ ደባዎችን ሲፈጽሙ... Read more »