ሃሳቡ የመነጨው በልጅነት አእምሮ ነው። ይህ በምናብ ህይወት ተፀንሶ የነበረ ራዕይ ወደ እውኑ ዓለም መገለጥ የጀመረው ታዲያ በህዳር ወር መጀመሪያ 2014 ዓ.ም ነበር። ከዚህ ግዜ በኋላም በዚህ የስራ ዘርፍ ላይ ተሰጥኦ፣ ፍላጎትና... Read more »
ወጣት ካሊድ ታረቀኝ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ወረዳ አራት ነዋሪ ነው። የሰከላ ፊልም ፕሮዳክሽን ማኔጀርም ሲሆን የዛሬ አመት እርሱ በሚኖርበት ወረዳ በተዘጋጀ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የቪዲዮና ካሜራ ስልጠና... Read more »
የወጣትነት እድሜ ብዙ ስራ የሚሰራበት ነው:: ትኩስ ጉልበት ያለውም ከወጣቱ ዘንድ በመሆኑ በዓለም ዙሪያ በየግዜው ጠንካራና አስደማሚ ስራዎች ይሰራሉ:: በርካታ ሀገራትም በወጣቶች ላይ ትኩረት አድርገው በመስራታቸው የብልፅግና ማማ ላይ ወጥተዋል:: የዛሬዎቹ የዓለም... Read more »
ወቅቱ ክረምት ነው። ይህ የክረምት ወቅት በርካታ ወጣቶች ከዩኒቨርሲቲና ከተለያዩ ኮሌጆች ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደየቤታቸው የሚመለሱበትና ገሚሶቹ ደግሞ የሚመረቁበትም ነው። ትምህርታቸውን አጠናቀው አልያም ደግሞ ተመርቀው ወደ ቤታቸው የሚመለሱ ወጣቶች ታዲያ ይህን የክረምት ወቅት... Read more »
በጎ ፍቃደኝነት ሰዎች ትርፍ ወይም ጥቅም ሳይፈልጉ በራሳቸው ተነሳሽነት ሌሎችን ለማገዝ የሚያከናውኑት ተግባር ነው። ይህን በጎ ተግባር ሰዎች በራሳቸው ፍቃድ ሲያከናውኑ ታዲያ ዘርን፣ ፆታን፣ የቆዳ ቀለምን፣ ሃይማኖትን፣ ቋንቋንና ፖለቲካን መሰረት አድርገው አይደለም።... Read more »
ኢትዮጵያ በርካታ ቁጥር ያለው ወጣት እንዳላት በተደጋጋሚ ይነገራል። ለዚህ በርካታ ቁጥር ያለው ወጣት ግን አጥጋቢ በሆነ መልኩ የሥራ እድል ሲፈጠር አይታይም። ለወጣቱ ኅብረተሰብ የሥራ እድል ለመፍጠር በመንግሥት በኩል የሚደረገውም ጥረት አርኪ አይደለም።... Read more »
ወጣት ትኩስ ሃይል ነው። ኢትዮጵያ ደግሞ ይህ ትኩስ ሃይል በብዛት የሚገኝባት አገር ናት። ይህ ሃይል ጥቅም ላይ እስካልዋለ ድረስ ግን ቁጥር ብቻ ነው የሚሆነው። የአገር እድገት ሲታሰብም ወጣቱን በኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች... Read more »
ኢትዮጵያ በርካታ ቁጥር ያለው የተማረና ያልተማረ ወጣት የሚገኝባት ሀገር ናት። ይህ የሕዝብ ቁጥር መብዛት ታዲያ አንድም እንደ መልካም እድል የሚቆጠር ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ እንደ ስጋት ይታያል ። በርካታ ቁጥር ያለው ትኩስ... Read more »
ከሰሞኑ በጎንደር ከተማ ‹‹አንድ የሙስሊም አባት የቀብር ሥነ-ስርአት እየተፈፀመ የቀብር ስነስርአቱን ለማስፈፀም የሚያስፈልጉ ድንጋዮች ከአንድ መስጂድ ጎን ካለ ቤተክርስቲያን ተነስተዋል ››በሚል የግለሰቦች ግጭት መፈጠሩና ይህንንም ተከትሎ ግጭቱ ወደ ቡድን ፀብ ተሸጋግሮ የፀጥታ... Read more »
ከአፍሪካ ሕዝብ 77 በመቶው ዕድሜው ከ35 ዓመት በታች የሆነ ወጣት መሆኑን በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉ ጥናቶች ያመለክታሉ። እንደኛ አገር ተጨባጭ ሁኔታም የወጣቱ ቁጥር ከዚህ አይተናነስም። የወጣቱ ቁጥር እንደ ብዛቱ በአንድ አገር ላይ ያለው... Read more »