ከስድስት ዓመታት በፊት ‹‹ታሪኩ ማንደፍሮና ጓደኞቻቸው ህብረት ሽርክና ማህበር›› ሲመሰረት ያለስራ የሚውሉ እጆችን አስተባብሮ ለመልካም ውጤት የማብቃት ዓላማ ላይ ተመስርቶ ነው። የእህል በረንዳና አካባቢው ወጣቶች ቀደም ሲል ያለ አንዳች ስራ ተቀምጠው መዋል... Read more »
ማንም ይሁን ማን አካባቢ አለው። የትም ሄደ የት ዞሮ ዞሮ … ነው ነገሩ። ምንም ዓይነት ሀብት ይትርፍ ይትረፍረፍ … መጨረሻው «አኝከህ አኝከህ ወደ ዘመድህ ዋጥ» ከመሆን አይዘልም። ይህ እንግዲህ በቅን ልቦና፤ በአገልጋይነት... Read more »
ነፃ አገልግሎት ሰዎች ገንዘብ ወይም ሌላ የተለየ ጥቅም ሳይፈልጉ በራሳቸው ተነሳሽነት ወደውና ፈቅደው የሚከውኑት ተግባር ነው። በነፃ አገልግሎት ሰዎች ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውን፣ ግዜያቸውን ወይም እጃቸው ላይ ያለውን ሀብት ለሌላቸው ያበረክታሉ። ይህም በበጎ የሚታይና... Read more »
ሁለተኛው የ 2022 የወጣቶች አመራር ጉባኤና ውድድር ‹‹ድምፄ ለግድቤ›› በሚል መሪ ቃል ሴፍ ላይት ኢኒሺዬቲቭ በተሰኘ ድርጅት አዘጋጅነት ከኢፌዴሪ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለሶስት ተከታታይ ቀናት አካሂዷል:: የወጣቶች አመራር ጉባኤና... Read more »
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ ወጣቶችን በጽህፈት ቤታቸው አዳራሽ ተቀብለው ባለፈው ሳምንት አወያይተዋል። ወጣቶቹ በሀገራዊ፣ ቀጣናዊና በራሳቸው ጉዳይ ላይ ላነሷቸው ጥያቄዎችም ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል።... Read more »
በጎ ፍቃደኝነት በመንግስት አቅም መስራት የማይችሉና ህብረተሰቡ በግሉ ሊሰራቸው የማይችሉ ተግባራትን በጎ ፍቃደኞች ጥቅም ሳይፈልጉ ተሰባስበውና ተደራጅተው በጉልበታቸው፣ በእውቀታቸውና በገንዘባቸው የሚያከናውኑት ተግባር ነው:: በዚህ በጎ ተግባርም በአለም አቀፍ ደረጃ በርካታ እርዳታ የሚፈልጉ... Read more »
የዘንድሮው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በአስራ አንድ የተለያዩ ዘርፎች በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን በመላው አገሪቱ የሚገኙ ከ19 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች ተሳትፈዋል። በሚከናወነው በዚሁ የበጎ ፍቃድ አገልግሎትም መንግስትና ህብረተሰቡ ሊያወጡ የሚችሉት... Read more »
ለወጣቱ የስራ እድል ለመፍጠር ከዚህ ቀደም በመንግስት በኩል በርካታ ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል:: ከነዚህ ጥረቶች ውስጥ አንዱ ወጣቶች በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው እንዲሰሩ ማድረግ ነበር:: አብዛኛው ብድር ሳይመለስ ቀረ እንጂ ለወጣቶች የተመደበው የ10 ቢሊዮን... Read more »
በኢትዮጵያ የስራ ፈላጊው ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል።ከዚህ በእጅጉ እየተበራከተ ከመጣው ስራ አጥ ማህበረሰብ ውስጥ ደግሞ ወጣቱ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል።በሀገሪቱ ካሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚመረቁ ተማሪዎች ቁጥር እያደገ... Read more »
በኢትዮጵያ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በየአመቱ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቀው የሚወጡ ተማሪዎች ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ መጥቷል። ከዚህ በተቃራኒ ግን ተመራቂ ተማሪዎቹ የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸው ሲሠሩ አልያም በራሳቸው ሥራ ፈጥረው ሲንቀሳቀሱ አይታይም። በተመሳሳይ ከቴክኒክና... Read more »