
ዓይነ ሥውራንን ጨምሮ ሌሎች አካል ጉዳተኞች በትምህርት፣ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊ፣ በሥራ እና በሌሎች የአካታችነት እጦት ችግር ሳቢያ ተሳትፏቸው አናሳ እንደሆነ በተደጋጋሚ ይገለፃል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞም በመሠረተ ልማት፣ በአካታች ትምህርት፣ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ... Read more »

የአምስት ዓመቷ ልጅ ከእኩዮቿ ጋር እየተጫወተች ነበር። በጨዋታ መሀል አንድ ሕጻን ድንጋይ ወርውሮ መታት። ድንጋዩ ለዓይኗ ተርፎ ነበርና ዓይኗን ታመመች። ከዛሬ ነገር ‹‹ይሻላታል›› ተብሎ ቢጠበቅም ከሕመሟ ልትድን አልቻለም። ሕመሟ እየባሰ ሲመጣ የተሻለ... Read more »

የቀድሞ የካቢን ሠራተኛ (የበረራ አስተናጋጅ) እና በአቪየሽን አካዳሚ መምህርት ነበረች። በትምህርት ራሷን ለማብቃት የተለያዩ ሥልጠናዎችን፣ ሴሚናሮችን እና ወርክሾፖችን በተለያዩ ሀገራት እና በኢትዮጵያ ወስዳለች- ወይዘሮ ትዕግስት ኃይሉ። ወደ ትዳር ዓለም ከገባች በኋላ እርሷ... Read more »

ዓለም በትግል የተሞላች ናት፡፡ እርግጥ ያለትግል ሕይወት አይሰምርም፡፡ ትግል ሲኖርም ነው ሕይወት የሚጣፍጠው፡፡ ነገር ግን አንዳንዴ የሕይወት ትግል በአንዳንዱ ላይ ክፉኛ ይበረታል፡፡ መራር ይሆናል፡፡ መንገዱ ሁሉ አመኬላ ይበዛበታል፡፡ ሰው ሆኖ መፈጠሩን እንዲጠራጠርና... Read more »

ከመጀመሪያ ደረጃ ተማሪነቷ ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቃ እስክትወጣ ድረስ በርካታ ውጣ ውረዶችን አሳልፋለች። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም በቅርቡ ተመርቃለች። ዛሬም ቢሆን የችግሩ ዓይነት ይለይ እንጂ ፈተና ላይ ናት። ዓይነ ሥውሯ መስከረም መኩሪያ፣ ሥራ ለማግኘት... Read more »

ማህሌት መኮንን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ናት፡፡ ማህሌት በአንዲት ሴት ላይ የደረሰን አንድ ታሪክ ልታጫውተን ፈቀደች፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡- አንዲት ዕድሜዋ ከ14 ዓመት የማይዘል የቤት ሠራተኛ ታዳጊ... Read more »
በተለምዶ የምንጠቀማቸው ብዙ ቃላት አሉ፤ ዳሩ ግን በሕጋዊ አገባባቸው ሲታዩ ደግሞ ትክክል ያልሆኑ (እንዲያውም ይባስ ብሎ ሕገ ወጥ የሆኑ) ናቸው። ከእነዚህም አንዱ ‹‹ስደተኛ›› የሚለው ቃል ነው። የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ባለፈው ሳምንት (ከጥር... Read more »
አሰገደች መኩሪያ የአንድ ልጅ እናት ናት፡፡ የ10 ዓመቱ ወንድ ልጇ እንደ እኩዮቹ ከቤት ወደ ትምህርት ቤት፤ ከትምህርት ቤት ወደ ቤት መሄድ አይቻለውም። የአእምሮ እድገት ውስንነት አለበት፡፡ እናቱ በሄደችበት ቦታ ሁሉ እርሱን አዝላ... Read more »

አንዳንድ ቅን ሰዎች አሉ፤ እነርሱ ያሳለፉትን ችግር ሌሎች እንዳይገጥማቸው ሲሉ ልምዳቸውን በተለያየ መንገድ የሚያካፍሉ። በዚህ ሥራቸው እነርሱ በርትተው ሌላውን ያበረታታሉ። ጠንክረው ላልጠነከሩት ብርታት እና አርአያ መሆን ይቻላቸዋል። «አይቻልም» ብለው ተስፋ ለቆረጡትም የ«ይቻላል!!!»... Read more »

በሀገራችን የሥጋ ደዌ በሽታ ታማሚዎች ከጤና እክል ባሻገር ዘርፈ ብዙ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል። ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ስነ ልቦናዊ ችግሮች ከሚገጥሟቸው መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሱ ናቸው። ሥጋ ደዌ በእርግማን የሚመጣ እና በዘር የሚተላለፍ በሽታ አይደለም።... Read more »