አሸባሪው ህወሓት ጫካ ከገባበት ጀምሮ ኢትዮጵያን ለማጎሳቆል ያልገባበት ጉድጓድ አልነበረም:: ጫካ በነበረበት እና በስልጣን ዘመኑም በሀገራችን ላይ ያልፈጸመው የለም:: ይህ የጥፋት መፈልፈያ ቡድን በፈጸመው እኩይ ተግባር መጸጸት ሲገባው ይባሱኑ ብሎ መከላከያን ወጋ::... Read more »
ህጻናት የነገ ሀገር ተረካቢ ናቸው ሲባል በእድገታቸው ውስጥ በርካታ ስራዎች ሊሰሩ እንደሚገባ መዘንጋት የለበትም። ምክንያቱም ህፃናት በእድገታቸው ወቅት የሚከናወኑ ተግባራት ለቀጣይ የሂወት መስመራቸውም መሰረት ስለሚጥሉ ነው። በሀገሪቱ በችግር ምክንያት ወደ ትምህርት ገበታ... Read more »
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው።የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ ግንባር ቀደም ነው።መንግስትም... Read more »
ሙሉቀን ተደገ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በሀገራችን ከታወኩ ማህበራዊ ጉዳዮች አንዱ እና በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ የትምህርት ዘርፉ ይገኝበታል። በዚህም በሃገራችን የሚገኙ ትምህርት ተቋማት ለግማሽ መንፈቀ አመት ያህል መዘጋታቸው ይታወቃል። ይሁን እንጂ... Read more »
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ክቡራትና ክቡራን ባለፈው ሰሞን የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ ግጭት ጠማቂዎች ባስነሡት ሑከት አያሌ ወገኖቻችን ሕይወታቸው አልፏል፤ የጸጥታ አካላት ተገድለዋል። በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የግለሰቦች፣ የሕዝብና የመንግሥት ንብረት ወድሟል። በቅድሚያ... Read more »
ወላጆች ለልጆቻቸው ፍቅር ለግሰው፣ በሥነ ምግባር ኮትኩተውና አስተምረው ማሳደግ አለባቸው። ልጆች ለተለያዩ ሱሶች እንዳይዳረጉ መከታተልና ጉዳቱን ማሳየት እንዲሁም ወላጆችም ሱሰኛ ባለመሆን አርአያ መሆን ይጠበቅባቸዋል። በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎችም የሚመክሩት ይሄንኑ ነው። የሱስና ሱሰኝነት... Read more »
ልጆች! በየአካባቢያችሁ ችግኞችን እየተከላችሁ እንደሆነ እገምታለው። ችግኞችን መትከል ብዙ ጥቅሞችን ስለሚያስገኝ ትከሉ፤ ተንከባከቡ። አሁን ያለንበት ወቅት በሀገር አቀፍ ደረጃ ችግኝ የሚተከልበት ነው። እናንተም ከኮሮና ቫይረስ እየተጠነቀቃችሁ አረንጓዴ አሻራችሁን በየግቢያችሁ እና በየሠፈራችሁ አሳርፉ።... Read more »
እንኳን ለ79ኛ ዓመት የልደት በዓልህ አደረሰህ። በመልካም ልደት የጀመርኩበት ምክንያት የብዙ ጋዜጠኞችና ደራሲያን ባለውለታና ፈር ቀዳጅ በመሆንህ ጭምር ነው። በአንተ ምክንያት ብዙዎች የመረጃ ጥማታቸውን አርክተዋል። አያሌ ሰዎች የማንበብ ባህላቸውን አዳብረዋል። ተመራማሪዎችና ፀሐፍት... Read more »
አዲስ ዘመን ጋዜጣ 79ኛ ዓመት የልደት በዓሉን እያከበረ ነው።ኢትዮጵያ በእነዚህ ስምንት አስርት አመታት የነበራትን መልክ ለመመልከት አዲስ ዘመንን የሚመጥን መስታወት የላትም።አዲስ ዘመን የታሪክ ሰነድ ነው።ግንቦት 30 ቀን 1933 ዓ.ም የታተመው የመጀመሪያ እትም... Read more »
የመንግስት የህትመት መገናኛ ብዙኃን ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተመሰረተው በ1933 ዓ.ም ነው። ድርጅቱ በአገሪቷ ውስጥ በአማርኛ ቋንቋ ‹‹አዲስ ዘመን›› የተባለውን እለታዊ ጋዜጣ የሚያሳትም ብቸኛው ተቋም እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በተመሳሳይም በሳምንት ለስድስት ቀናት... Read more »