የህፃናት ሐኪም የሆኑት ዶ/ር መሐመድ በሽር፤ የህፃናት ጥርስ እስከ መች መብቀል አለበት? ካልበቀለ ህጻናት መች ወደ ባለሙያ መሄድ አለባቸው? የጥርስ መብቀል ከተቅማጥ በሽታ ጋር ይገናኝ ይሆን? ለሚሉትና ለሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች ያካፈሉንን እውቀት... Read more »
አስመረት ብስራት በዓለማችን የአይንን ብርሃን ከሚያሳጡ በሽታዎች መካከል ከአይን ሞራ ግርዶሽ ቀጥሎ በሁለተኛነት የተቀመጠው ግላኮማ ወይም የአይን ግፊት በሽታ ነው። የበሽታውን ምንነት አስመልክቶ በአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ‹‹አል አሚን የአይን ህክምና ማእከል›› ውስጥ... Read more »
በአስመረት ብስራት የሰው ልጆች ፈተና በበዛበት በዚህ ወቅት ስለ አለማችን አሳሳቢው በሽታ የሆነው ኤች አይ.ቪ ኤድስ እየተረሳ መጥቷል። በሽታው አሁንም አፍላ ወጣቶችን እያሳጣን ባለበት በዚህ ወቅት ስለበሽታው ማንሳት ተገቢ ነው ብለን ስላመንን... Read more »
በአሥመረት ብሥራት የኖቬል ኮሮና ቫይረስ የመተንፈሻ አካልን የሚጎዳ በሽታ ነው፡፡ በርካታ ሰዎች ቀለል ያሉ ወይም ጠቅላላ ምልክቶች ላይታዩባቸው ይችላል። አንዳንዶች ደግሞ በጽኑ ይታመማሉ፡፡ በተለይ አረጋዊያንና ሌሎች በሽታዎች ያሉባቸው ሰዎች በበሽታው የመጠቃት ወይም... Read more »
ምህረት ሞገስ የኮቪድ 19 ክትባት ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ሰምተናል። በነገው ዕለት ማለትም መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ክትባቱ እንደሚጀመር የተገለፀ ቢሆንም፤ ክትባቱ ምን ያህል አስተማማኝ ነው? የሚሰጠው ለማን እና በምን መስፈርት እንደሆነ... Read more »
ታምራት ተስፋዬ የኖቭል ኮሮና ቫይረስ /ኮቪድ19/ ወረርሽኝ ደሃ ሃብታም ፣ አዋቂና ታዋቂ፣ መሪና ተመሪን ዘርንና የቆዳ ቀለምን ሳይለይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሚሊየኖችን በማጥቃትና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን ሕይወት በመቅጠፍ ጨካኝ መሆኑን ማስመስከሩን ይቀጥላል።... Read more »
አሥመረት ብሥራት ወላጆች ልጆቻቸውን በማሳደግ ሂደት ውስጥ በጣም አስጨናቂ የሚሆንባቸው ነገር ህፃናት ሲያንቀላፉ የማይነሱ የሚመስላቸው ነገር ነው። ይህ ስጋት ዝም ብሎ የተከሰተ ሳይሆን ድንገተኛ የህፃናት ሞት በየአጋጣሚው ስለሚደመጥ ነው። እናም ይህን ችግር... Read more »
አሥመረት ብሥራት የሚጥል ሕመም (ኢፒለፕሲ) በተመለከተ መረጃ ይሰጡን ዘንድ ያነጋገርናቸው የጭንቅላት፣ የሕብረሠረሠርና የነርቭ ቀዶ ህከምና እስፔሻሊስት ዶክተር ዘነበ ገድሌ ስለሕመሙ ያጋሩንን እነሆ በማህደረ ጤና ገፃችን ልናካፈላቸሁ ወደድን። የሚጥል ሕመም (ኢፒለፕሲ) ማለት በአንጎል... Read more »
አስመረት ብስራት ስለ ዝሆኔ በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ? የዝሆኔ በሽታ ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀስ ሲሆን በባዶ እግር በመሄድ የተነሳ የሚከሰት የእግር እብጠት በሽታ ነው፡፡ በበሽታው ከተያዙ በኋላም ቀላል የሕክምና አማራጮችን... Read more »
አስመረት ብስራት ዶክተር ተስፋዬ ሙላት በኢትዮዽያ ኪዩር የህፃናት ሆስፒታል የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ሀኪም ናቸው። በሆሰፒታሉ በከንፈርና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ያለባቸው ህፃናትን፤ በሰው ሰራሽ ማለትም በቃጠሎ ምክንያት የተጎዱ ልጆችን፤ በተፈጥሮ የተለያዩ የአካል መጎዳት... Read more »