ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው። ብዙ ጊዜ ሕጻናት በውልደት ቤተሰብን ሲቀላቀሉ የሚኖረው ደስታም ቃላት ብቻውን ከሚገልጸው ስሜት በላይ ሊሆን ይችላል። ብዙዎች እንደሚያምኑት ልጆች በወላጆች ሕይወት ላይ የሚጨመሩት ደማቅ ቀለም አለ። ይህ እውነታ ለበርካቶች... Read more »
ለረዥም ሰዓት መቀመጥ ህይወትን አደጋ ላይ እንደሚጥል ምን ያህል ተገንዝበን ይሆን? አዎ ረዥም ሰዓት መቀመጥ በሰው ልጆች ላይ ከፍተኛ ችግር እየፈጠረ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልፃሉ:: የካናዳው ዘ ዋሽንግተን ፖስት ድረ ገጽ አንድን... Read more »
መካንነት ማለት ከአንድ አመት በላይ ያለ እርግዝና መከላከያ በተደረገ የግብረስጋ ግንኙነት ለመፀነስ ያለመቻል ሲሆን፤ በዚህ መካከል ግን የሴት ዕድሜ 35 እና ከዛ በላይ ከሆነ መካን ለመባል የሚያስፈልግበት ጊዜ እስከ ስድስት ወር ነው፡፡... Read more »
የስነ አእምሮ ችግር በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት የሚችል ስለመሆኑ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በተለይም በህጻናት ላይ የሚከሰቱ የስነ አእምሮ ችግሮች አብዛኛውን ጊዜ ከተፈጥሮ ሂደት መዛባት ጋር የሚከሰቱ ሲሆን በህክምናም ሙሉ በሙሉ መዳን ባይችሉም ክትትል እየተደረገባቸው... Read more »
በአንጀት ካንሰር የሞተችው የአርባ ዓመቷ ጎልማሳ ዴሚ ዴብራ ጄምስ በሽታውን ቀድሞ ለማወቅ ሁሉም ሰው ሰገራው ላይ ያሉ ለውጦችን ትኩረት እንዲሰጥ ስትመክር ቆይታለች። ታዲያ እንዴት የአንጀት ካንሰርን ልንለይ እንችላለን? ከዚህ የጤና ችግር ጋር... Read more »
ኦቲዝም የሚለው ቃል የግሪክ ሲሆን ፍቺውም “ብቸኛ” የሚል ነው። ምክንያቱ ደግሞ በኦቲዝም የተያዙ ልጆች ከልጆች ጋር የማይቀላቀሉ የሚረዳቸው ሰው ካላገኙ በቀር ማንም ሊረዳቸው ስለማይችል ብቸኛ ይሆናሉ፡፡ ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ኦቲስቲክ ይባላሉ፡፡ እነዚህ... Read more »
ሰዎች ሳይፈልጉ ወይም ከቁጥጥራቸው ውጪ በሆነ መንገድ ሰውነታቸው እንዲንቀሳቀስ ወይም እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው ህመም ፓርኪንሰን በመባል ይታወቃል። የአንጎል ውጫዊ ሥርዓት ላይ በሚከሰት መዛባት እንደሚመጣ ለሚነገረው ለዚህ ህመም የተጋለጡ ሰዎች ሚዛናቸውን መጠበቅ እንደሚያቅታቸው ጥናቶች... Read more »
ዓመታዊ የጤና ምርመራ ወይም (Annual health checkup calendar) እንዳለ ምን ያህሎቻችን እናውቃለን? ጥቅሙስ ምን እንደሆነ እንረዳለን? ለመሆኑ ይህ ቀን እንደ አገር መቼ ይከበራል? ዛሬ ስለዚህ ጉዳይ ልናወጋችሁ ወደናልና ተከተሉን:: ዓመታዊ የጤና ምርመራ... Read more »
አለም አቀፍ የጤና ስጋት እየሆኑ ከመጡ በሽታዎች ውስጥ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በግምባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። እንደ ስኳር፣ ደም ግፊት፣ ኩላሊት፣ የመተንፈሻ አካላት፣ የልብና የደም ቧንቧን የመሰሉ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ዛሬ ድረስ የብዙዎች ራስ... Read more »
ከዓለም ጤና ድርጅት ጋራ የላንሴት ግሎባል ኮሚሽን ኦን ቪዡዋል ኬር የሚባለው ኮሚቴ በየአመቱ ሪፖርት ያወጣል:: በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት መሰረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ1 ቢሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች የዕይታ ችግር እንዳለባቸው አረጋግጧል:: በኢትዮጵያም... Read more »