
– ሥርዓቱ 150 ሺህ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ያደርጋል አዲስ አበባ:– የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የወጪ ንግድን ለማሳለጥ፣ የምርቶችን ጥራት ለማስጠበቅ እንዲሁም የእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓትን ለማጠናከር ያግዛል ያለውን ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ... Read more »

አዲስ አበባ፡- “ላሊበላን ይጎብኙ” ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ለሚያመርቷቸው ምርቶች የገበያ ትስስር እንዲፈጠርላቸው ጠየቁ፡፡ “ላሊበላን ይጎብኙ” ፕሮጀክት ለአንድ ዓመት በላሊበላ ከተማ 100 ወጣት ሴቶች በሽመና፣ በሸክላ ሥራ፣ በማር ተረፈምርት የቅርጻቅርጽ ዝግጅት እና በሴት አስጎብኝነት... Read more »

ዜና ሀተታ ከትናንሽ የቤት ውስጥ መገልገያዎች እስከ ቤታችን በርና መስኮት የብየዳ አሻራ ያረፈባቸው ናቸው፡፡ መኪና፣ መርከብና አውሮፕላንን አምራቾችን ጨምሮ የአምራች ኢንዱስትሪዎች የጀርባ አጥንት መሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎች ይጠቅሳሉ፡፡ ሙያተኞቹም ከሰፈር እስከ ጠፈር የሚዘልቅ... Read more »

አዳማ፡- በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት እንደሀገር ከተተገበረ ወዲህ የመክፈል አቅምን መሰረት ያደረገ መዋጮ ተግባራዊ መደረጉን አስታወቀ። የተዘረጋው ሥርአት በርካታ መክፈል የማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች በጤና መድህን ስርአት ተጠቃሚ ማድረጉን አመለከተ። የኢትዮጵያ ጤና... Read more »

አዲስ አበባ፦ የሃሳብ ልዩነት ወደ ግጭትና መገዳደል ካመራ ድምር ውጤቱ ሁላችንንም ተጎጂ የሚያደርግ የዜሮ ስሌት መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) አመለከቱ ። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ትናንት የአቶ ግርማ የሽጥላ ሁለተኛ... Read more »

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በቻይና ምርቶች ላይ የጣለውን ከፍተኛ የታሪፍ ክፍያ ለመቀነስ እያሰበ እንደሆነ “ዎል ስትሪት ጆርናል” ጋዜጣ የዋይት ሃውስ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። በዘገባው መሰረት፣ አስተዳደሩ በቻይና ላይ የተጣለውን የ145 በመቶ... Read more »

አዲስ አበባ፦ በሁኔታዎች የማይቀያየር የኢትዮ-ቻይና ስትራቴጂካዊ አጋርነት በኢኮኖሚው መስክም ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቻይና ሕዝብ የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሊቀ መንበር እና የቻይና የኢንዱስትሪና የንግድ... Read more »

ለሚ፦ ለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ሥራ በገባ በአጭር ጊዜ የሀገሪቱ ትልቅ የግንባታ አጋር መሆን መቻሉ ተገለጸ። ፋብሪካው ወደ ማምረት ሥራ ከገባበት መስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባለፉት ስድስት ወራት ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ... Read more »

– ለልማት ሥራው ከአንድ ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዷል አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያውያን የጎንደር ከተማን የቀደመ ክብርና ዝና ለመመለስ ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ፡፡“ ኑ... Read more »

“ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ” ተብሎ ተሰይሞ የነበረውና በጥቂት ጊዜያት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ተነግሮለት ከሦስት ዓመታት በፊት የተጀመረው የሩሲያ-ዩክሬን ግጭት፤ ዛሬም ሕይወት እየቀጠፈና ንብረት እያወደመ ቀጥሏል። አሜሪካና የአውሮፓ አጋሮቿ ለዩክሬን ያቀረቡት በመቶ ቢሊዮኖች የሚቆጠር ወታደራዊ... Read more »