
‹‹በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ›› በርካታ የመናውያን በጦርነት ከደረሰባቸው መከራና ሰቆቃ በተጨማሪ በኤች አይ ቪ እየተጠቁ እንደሆኑ የተለያዩ አካላትን ጠቅሶ አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ የስምንት ዓመቱ ታዳጊ አህመድ ዛካሪያ በየመን ዋና ከተማ አገልግሎት ከሚሰጡት... Read more »

አንድ ነዶ አንድ ፈርዶ ይላሉ አባቶች፡፡ ሀገራዊ ጉዳዮች የሁሉም ዜጋ የወል ጉዳዮች ናቸው፡፡ በሀገር መሪ ጫንቃ ላይ ብቻ የሚጣሉ፤ ከአንድ ሰው ብቻ መፍትሄው የሚጠበ ቅባቸውም አይደለም፡፡ ሀገር ሀገር የምትሆነው የምትከበረው የምታድገው ሁሉም ... Read more »

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በአገሪቱ ከ50 ሚሊዮን እስከ 72 ሚሊዮን ሔክታር ሊታረስ የሚችል መሬት አለ፡፡ ሆኖም አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም አበባን ሳይጨምር እየለማ ያለው 13 ሚሊዮን ሔክታሩ ብቻ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ በገበሬ ማሳ የሚለማው 12... Read more »
አዲስ አበባ ፡- የንግዱ ማህበረሰብ ጠንካራ ኢኮኖሚ በመገንባት ሂደት የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ትናንት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህግን ተከትለው የሚሰሩ የሪል ስቴት አልሚዎችን እንደሚደግፍ ነገር ግን ህገወጥ የሆኑት ላይ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ትናንት ከሪል ስቴት... Read more »

አዲስ አበባ፦ የአዋሽ ወልድያ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምዕራፍ የሆነው ከአዋሽ እስከ ኮምቦልቻ ያለው 270 ኪሎ ሜትር የባቡር መንገድ ግንባታ 97 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር... Read more »

ከፓዊ ከተማ በስተሰሜን አቅጣጫ በ1 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ዲጋ ግድብ በፓዊ ከተማ እና በቀጣና 1 መንደር 7 መካከል ይገኛል፡፡ በ1982 ዓ.ም እንደተገነባ የሚነገርለት ግድቡ 100 ሜትር ወርድና 12... Read more »

አዲስ አበባ፡- ‹‹ከበቀል ስሜት በመውጣት ለሁላችንም የምትበቃ በመቻቻል፣ በመፈቃቀርና በመከባበር የምንኖርባት የጋራ ሀገር መገንባት እንችላለን›› ሲሉ የኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) የፖለቲካና ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ተማም ባቲ ተናገሩ፡፡ አቶ ተማም በተለይ ለአዲስ... Read more »
በዛሬይቱ ዓለማችን በድንበር ይገባኛል፣ በተፈጥሮ ሀብት፣ በፖለቲካ ሽኩቻ፣ በስልጣን ጥምና በሌሎች በርካታ ጉዳዮች ግጭቶችን ማየት፣ ስለጦርነቶች፣ አንዱ አንዱን ሲያወግዝና ሲራገም . . . መስማት ለማንኛችንም እንግዳ ደራሽ ወግ አይደለም፤ የዕለት ተዕለት ክስተት... Read more »

ባለፉት ዓመታት በሁሉም የአገሪቱ ጫፎች በርካታ ችግሮች ተከስተዋል። አመጽ ተካሂዷል፤ ንብረት ወድሟል፤ ህይወት ጠፍቷል። ይህንን ተከትሎም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ዜጎች በየአካባቢው ለእስር ተዳርገዋል። የታሰሩት ዜጎች ምንም ያህል ይብዙ እንጂ በመንግስት በኩል የነበረው... Read more »