
ኢትዮጵያ ከደጋ እስከ ቆላ ለንብ ምርት ተስማሚ የሆነ ስነምህዳር እንዳላት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ስነምህዳሩ ለምግብና ለመድኃኒት የሚውሉ ምርቶችን ለማግኘት የሚያስችሉ ከመሆናቸው በተጨማሪ በጣዕማቸውም ለገበያ ተመራጭ እንዲሆኑ አግዟል፡፡ተስማሚ ከሆነው ስነምህዳር ከግራር፣ ቀረሮና ገተን... Read more »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግጭት ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብ “ታምሚያለሁ” በሚል ወደ መኖሪያ ቤቱ እንዲሄድ በመፍቀድ በግለሰቡና በጸጥታ ሃይሎች መካከል ውጥረት እንዲፈጠር አድርገዋል በሚል የተጠረጠሩ ሶስት የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአሶሳ ከተማ... Read more »

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ የስራ አመራሮች በመከላከያ ሰራዊት ስር አለመሆናቸውን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሜቴክ አመራሮች ክስ ጋር ተያይዞ አጠቃላይ የመከላከያ ሰራዊቱን ስም የማጥፋት ዘመቻ... Read more »

ብራሰልስ ላይ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ህብረት ሀገራት የብሪታንያን ከህብረቱ ለመልቀቅ ያቀረበችውን ረቂቅ ስምምነት መቀበላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ከህብረቱ ለመለቀቅ ረቂቅ የፍቺ ስምምነት ለካቢኔያቸው አቅርበው ተቀባይነት ማግኘታቸው የሚታወስ ነው።... Read more »

በቀድሞው ኢህዴን (አዴፓ) በዘላቂ በጎ አድራጎት ወይም ኢንዶውመንት ቁመና ይዞ የተመሠረተው ጥረት ኮርፖሬት 20 ኩባንያዎች አሉት:: ከእነዚህ ውስጥ ከሰባቱ በየዓመቱ 100 ሚሊየን ብር አካባቢ ይከስራል:: የጥረት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አምላኩ አስረስ... Read more »

የሀዋሳው የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ. 11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ያስተላለፋቸውን ውሳኔዎችና ያካሄደውን ምርጫ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በከፍተኛ ደስታና እልልታ ተቀብሎታል። እጅግ በጣም ታላቅና ታሪካዊ ውሳኔና ምርጫ ነው። ጉባኤው እንደሚካሄድ ከተነገረ ጊዜ ጀምሮ አብዛኞቻችን ሥጋት ነበረን። ሁላችንም... Read more »

በዘመነ ደርግ በ1960ዎቹ መገባደጃ አብዮቱ በተፋፋመበት ጊዜ ከውስጥ አብዮቱን ቦርቧሪ የተባሉት የደርግ ተቃራኒ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ ከውጭ ደግሞ የሶማሊያ ወራሪ፣ የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም (በደርግ አጠራር) ወዘተ… ደርግን በተፈታተኑበት በዚያ ቀውጢ ሰዓት ነጋዴዎች በአገሪቱ የበርበሬ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የአደጋ ስጋት ቅነሳን ከአገሪቱ ብሄራዊ የልማት ስትራቴጂዎች ጋር ማስተሳሰር የሚያስችል አካታች የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስትራቴጂዎችን የያዘ መመሪያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ዓለም... Read more »

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ኢትዮጵያና ጣሊያን በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሰላምን ለማምጣት በጋራ እንደሚሰሩና፣በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችም ግንኙነታቸውን እንደሚያጠናክሩ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት... Read more »

ታላቋ አህጉር አፍሪካ ብዙ ጊዜ በስፖርት መድረክ ታላላቅ አውራ ውድድሮችን የማዘጋጀት እድል ሲገጥማት አይስተዋልም። ለዚህም ከአቅምና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች ጋር ተያይዞ አህጉሪቱ እንደማትችል አድርጎ መቁጠር ዋናው ምክንያት ነው። እኤአ 2010 ላይ ደቡብ... Read more »