
አበው ‹‹ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል›› ይላሉ፡፡ ይህም ለዘመናት የኖረን ችግር ለማስወገድ በሚደረግ ትግል ውስጥ ከባድ ፈተናና ትግል መኖሩን የሚያመላክቱበት ምሳሌ ነው፡፡ አገርን በማሳደግ ሂደት ውስጥ በርካታ ውጣ ውረዶች አሉ፡፡ አሁን በአገራችን እያጋጠመ ያለውም... Read more »

የአዕምሮ ህሙማን ከየትኛውም የህብርተሰብ ክፍሎች ይበልጥ ለፆታዊ ጥቃት እና ለኤች አይቪ ኤድስ ተጋላጭ መሆናቸውን የአማኑኤል ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤደኦ ፈጆ 13ኛውን የነጭ ሪቫን ቀንን አስመልክቶ ሕዳር 28 ቀን 2011... Read more »

በአንድ ድርጅት ውስጥ 30 ሠራተኞች ያሉት አሠሪ ነበር። ሠራተኞቹ ወጣቶችና ታታሪ ቢሆኑም ተባብሮ የመሥራት ልምዳቸው ዝቅተኛ ነበር። እንዲሁም አዳዲስ ሃሳቦችን ቶሎ ለመቀበል እና ለመማርም ዝግጁ ቢሆኑም እውቀታቸውን አስተባብሮ ለአንድ ዓላማ በማዋል ረገድ... Read more »

አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ ያለውን የጤና አገልግሎት የጥራት፣ የፍትሐዊነት እና የዘላቂነት ችግሮች ላይ መፍትሔ ለማምጣት ተመራቂ የህክምና ዶክተሮች ከመንግስት ጋር በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና... Read more »

• ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሐዘን መግለጫ አስተላልፈዋል አዲስ አበባ ፦ የቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ባደረባቸው ህመም በጦር ኃይሎች ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቆይተው፤ ታህሳስ 5 ቀን 2011 ዓ.ም በተወለዱ... Read more »

– 21ሚሊዮን ብር ወጥቶበታል፤ – በ9ሚሊዮን ብር ሁለት ጎታች ጀልባዎች ተሠርተውለታል፤ – አሁን ሥራ ለማስጀመር ከ5ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል፤ በጣና ሐይቅ ጎርጎራ ወደብ ላይ ነን። ወደቡ የጀልባ መስሪያና መጠገኛ ክፍሎች እንዲሁም የሆቴል... Read more »

የኮሌራ በሽታ በዓለም ዙሪያ ከምን ጊዜውም በላይ እየተስፋፋ መምጣቱ ይነገራል። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ገለፃ፤ በሽታው ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ የበርካቶችን ህይወት አመሳቅሏል። የአገራት ኢኮኖሚ መሰናክልም ሆኗል። በተለይም እአአ በ2016ና 2017... Read more »

ባሳለፍነው ሳምንት በአገራችን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ያተኮረ ዶክመንተሪ ፊልም ተዘጋጅቶ በተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ለስርጭት መብቃቱ ይታወሳል፡፡ ዶክመንተሪው ፊልም በተላለፈ ማግስትም የበርካታ ዜጎች መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በርግጥ በዶክመንተሪ ፊልሙ የታየው ልብን የሚነካና ዘግናኝ... Read more »

በሀገራችን በተለያዩ የመንግሥት ሥርዓቶች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በዜጎች ላይ ሲፈፀሙ ተስተውሏል። ሰዎች ያለ ጥፋታቸው ሲታሰሩ፣ ሲገረፉ፣ ሲገደሉ… በጅምላ ሲቀበሩ መቆየታቸውን የምናውቀው ሀቅ ነው። በሥርዓቱ አገሪቱ የምትተዳደርበት ህግ ቢኖራትም የህግ አስፈፃሚው፣የሥርዓቱ ባለሥልጣናት፣ ግለሰቦች... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል 40 ከመቶ የሚሆነው መሬት በአሲዳማነት በመጠቃቱ ከወዲሁ እልባት ካልተበጀለት በቀጣይ በምርትና ምርታማነት መቀነስ ላይ ከፍተኛ ጫና እንደሚያሳድር ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ፈቶ ኢስሞ... Read more »