እየሩሳሌም:- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁኔታዎች ሳይገደብ ወደ እሥራኤል የሚያደርገው በረራ የሁለቱን ሀገራት የጠበቀ ግንኙነት የሚያሳይ መሆኑን የእሥራኤል ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሸረን ሜሬየም ኸስኬል ገለጹ። ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሸረን ሜሬየም ኸስኬል... Read more »
አዲስ አበባ፣ በሃገር አቀፍ ደረጃ የአየር ብክለት መጠንን ለመቀነስ፣ ፅዱና ከብክለት የፀዳች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚያግዝ ከ19 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የሚደረግበትን ፕሮጀክት ለመተግበር የጋራ ስምምነት ተፈርሟል። ለፕሮጀክቱ ተግባራዊነትም በአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን፣... Read more »
አዲስ አበባ፦ በክልሎቹ የወባ በሽታ ወረርሽኝን ለመግታት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያና የሲዳማ ክልሎች ጤና ቢሮዎች ገለጹ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ያወጣው መመሪያ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ሲጋራ ሲያጨስ የተገኘ ተማሪ ከትምህርት ቤት ለአንድ ዓመት እንደሚያግድ የሚናገሩት በአንዶዴ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምክትል ርዕሰ መምህር የሆኑት አቶ... Read more »
‹‹ሰው ቤት ውስጥ እያለ እኛ የቆረጥነው መብራት የለም´ – በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ቤቶች አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አዲስ አበባ፡- የልማት ተነሽ በመሆናችን በምትክ ቤቱ ላይ ቅሬታ አቅርበን ጠብቁ በተባልንበት የቤታችንን... Read more »
– በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞችና አካባቢዎች ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ አዲስ አበባ:– በክልላችን የተካሄደው ሠላማዊ ሰልፍ ሕዝባችን ምን ያክል ሠላም እንደሚሻ ያሳያበት ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። በክልሉ የተለያዩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ በኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማቶች ላይ በተፈጸመ ስርቆት የአንድ ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንዳጋጠመው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። ብረት አቅላጭ ፋብሪካዎች ለግብዓትነት የሚጠቀሙትን ብረት ሕጋዊነት በማረጋገጥ ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን... Read more »
ዜና ሐተታ ወይዘሮ ኡርጂ አሊ ከመልካ አዳማ ወረዳ ሴቶችን በመወከል በኦሮሚያ የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ተሳታፊ እናት ናቸው። ሠላም ከሌለ በዋነኝነት የሚጎዱት ሴቶች እና ልጆች ናቸው ይላሉ። እንደ ሴት እና እናትም ሁሉም ሰው... Read more »
ዜና ትንታኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ስፖርት ከፍተኛ አለመግባባትና ውዝግቦች እየተስተዋሉ ይገኛሉ። ባለፉት ሁለት ኦሊምፒኮች የነበሩት እሰጣ ገባዎች ደግሞ በተለየ ሁኔታ ማሳያ ይሆናሉ። በስፖርት ማኅበራት እና በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የተፈጠሩ አለመግባባቶች... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2017 በበጀት ዓመት በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ያጠነጠኑ 14 ጥናትና ምርምር እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ የምርምርና ማማከር ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት ጫንያለው ወልደገብርኤል (ዶ/ር) ገለጹ። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣... Read more »