ኢትዮጵያ በጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና ከ24 ዓመታት በኋላ ሜዳሊያ አስመዘገበች

ኢትዮጵያ እያስተናገደች በምትገኘው የአፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና በቡድን ውድድር ከ24 ዓመታት በኋላ ሜዳሊያ ማስመዝገብ ችላለች። ከጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ጅምናዚየም የሚካሄደው የአፍሪካ አዋቂዎች ጠረጴዛ ቴኒስ... Read more »

 የደብተር ሽፋን

ትምህርት በተጀመረበት ሳምንት ከአንድ የቤተሰብ አባል ጋር ሆነን ለዘመድ ልጆች ደብተር ለመግዛት በየሱቆች ዞር ዞር እያልን ነበር። ከአንደኛው ሱቅ ገዝቶ መጣ። የደብተሮችን ሽፋን እያየን እኛ ስንማር ከነበሩት ጋር እያነፃፀርን ነበር። እሱ የሒሳብ... Read more »

 የሴቶች ማራቶን ክብረወሰን ሌላ ምዕራፍ

የምሥራቅ አፍሪካ ከዋክብት አትሌቶች ለረጅም ዓመታት በተለይም በመካከለኛና ረጅም ርቀት ውድድሮች ስፖርቱን ወደፊት በማራመድ ዘመን የማይሽራቸው ታሪኮችን አኑረዋል:: ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ እያሳዩት የሚገኘው ብቃትም የሰው ልጅ የአቅም ጥግ ገደብ እንደሌለው እያስመሰከረ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የዛሬው “አዲስ ዘመን ድሮ” በአንድ መሠረታዊ ጉዳይ ላይ ያተኩራል፡፡ ይህ መሠረታዊ ጉዳይ ከመጽሐፍት ጋር የተያያዘ ሲሆን፣ “አዲስ ዘመን” ልክ እንደ ዛሬው ሁሉ፣ ድሮም ለንባብና ጽሕፈት፤ እንዲሁም ለድርሰትና ደራሲ፤ በአጠቃላይም ስለ መጽሐፍት፣ ስለ... Read more »

ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የሞስኮው የብሪክስ የፋሽን መድረክ

በኢኮኖሚያቸው በከፍተኛ ደረጃ እያደጉ ያሉት ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ቻይና፣ ሕንድና ደቡብ አፍሪካ ትብብራቸውን ልማታቸውንና ደኅንነታቸውን የሚያጠናክርላቸውን ብሪክስ የተሰኘ ተቋም ከመሠረቱ ዓመታት ተቆጥረዋል። እነዚህ ሀገሮች በቅርቡ ደግሞ ኢትዮጵያን፣ ግብፅን፣ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትን ጨምሮ ሌሎች... Read more »

የቺካጎ ማራቶን በኀዘን የሚዘክረው ባለክብረወሰን

ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ልክ በዚህ ሳምንት የቺካጎ ማራቶን እምብዛም ስሙ በርቀቱ የማይነሳ ወጣት አትሌት በቀዳሚነት ወደ መጨረሻዋ መስመር ሲገሰግስ ታየ፡፡ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችና የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ በይበልጥ የሳበው ግን የአትሌቱ ድል ሳይሆን... Read more »

 ጉምቱው ብዕረኛ!

ሀገራችን በስነ-ጽሁፍ ታሪክ ቀደምት እንደመሆኗ ልዩ አሻራቸውን የጣሉ ቁጥር ስፍር የሌላቸው የኪነጥበብ ሰዎችን አፍርታለች። በእያንዳንዱ ዘመንም በርካታ የጥበብ ሰዎች መጥተዋል፣ ሄደዋልም፡፡ ኢትዮጵያ መቼም ጥበበኞችን ነጥፋ አታውቅም፡፡ በዛሬው የዝነኞች ገጻችን የዚህኛው ዘመን የኪነ-ጥበብ... Read more »

ድንበር ተሻጋሪው ጀግና በዛሬዋ ቀን

አብዛኞቹ የኢትዮጵያ አርበኞች ታሪክ ከዓድዋ እና ከአምስት ዓመቱ የጣሊያን ቆይታ ጋር ይገናኛል። ኢትዮጵያ በፋሺስት ኢጣሊያ በተወረረችበት ወቅት ለአገራቸው ሉዓላዊነት ታግለው አኩሪ የጀግንነት ገድል ካስመዘገቡት አርበኞች መካከል አብዛኞቹ ድል ያስመዘገቡት እዚሁ ኢትዮጵያ ምድር... Read more »

 የዋልያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ ተስፋ የሚወስኑ ፍልሚያዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ እና አራተኛ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬና በመጪው ማክሰኞ ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገው የሀገር ውስጥ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ከቀናት በፊት ወደ ኮትዲቯር አቅንተዋል፡፡... Read more »

 ድንገተኛ ታዋቂነት ብቻውን ሲመጣ

‹‹አታሞ በሰው እጅ ያምር፤ ሲይዙት ያደናግር›› የሚባለው አባባል በየአጋጣሚዎች ልንጠቀመው የሚያስገድድ ገላጭ አባባል ነው። ‹‹ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው›› የሚለውም ይተካዋል። የእነዚህ ሁለት ምሳሌያዊ አነጋገሮች ትርጉም፤ እኛ ልናደርገው የማንችለውን ነገር፣ ሌላ ሰው ሲያደርገው... Read more »