ወደ ጉዳይ ለመሄድ ማለዳ ብትነሱ መብራት የለም፣ ለመተጣጠቡም ቢሆን ከቧንቧው ጠብታ አይኖርም። ይህንን ተከትሎም ቁርስ አይኖር ይሆናልና እንዲሁ መንገድ ይጀመራል፤ ነገር ግን ታክሲም የለም። ከረጅም ጥበቃ በኋላ ቢመጣም ቅሉ «በዚህ በኩል መንገድ... Read more »
እውነት ግን የአዲስ አበባ ወንዞች ሽታ በ29 ቢሊዮን ብር ይጸዳ ይሆን? እኔ ያ ጉድ ሽታ በ29 ትሪሊየን ራሱ የሚጸዳ አይመስለኝም። እውነት አፍንጫዬን ሳልይዝ አልፍ ይሆን? በነገራችን ላይ የአዲስ አበባ ወንዞችን ማጽዳት ራሱን... Read more »
ከዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ከግንቦት 12 እስከ 18) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከተከናወኑ/ከተከሰቱ ድርጊቶችና ክስተቶች መካከል ጥቂቶቹን ለማስታወስ ያህል፡- ግንቦት 12 ቀን 1929 ዓ.ም – የፋሺስት ኢጣሊያ ጦር በደብረ ሊባኖስ ገዳም መነኮሳት፣ ካህናት፣... Read more »
ድሮ ድሮ “ውድ” ለወዳጅ የሚጻፍ የደብ ዳቤ መክፈቻ ቃል ነበር:: ዛሬ ደግሞ ለነፍስ ለቀረበ ወዳጅ የሚሰጥ የቁልምጫ ስም ነው:: ፍቅረኛንና የትዳር አጋርን ውዴ ማለት ግድ ነው:: ጆሮ አስፍስፎ ይጠብቃላ! የቃሉ ፍቺ አንድም... Read more »
እኔ ውብሊቀር ተበጀ ነኝ። ሰካራሙ…. ስካር የአባቴ ነው። የሰካራሙ ተበጀ ልጅ ነኝ። አባቴ ተበጀ የጉለሌው ሰካራም፤ ዶሮ ነጋዴው፤ ነፍሱ ከአሳማ ያነሰው የተበጀ ልጅ ነኝ እኔ ውብሊቀር… እጠጣለሁ፤ ጠጥቼ ያየሁትን እናገራለሁ። ማን ሊከለክለኝ... Read more »
ዛሬም ስለ ፍቅር እንናገራለን፣ እንጽፋለ ንም፡፡ ምክንያቱም ፍቅር ቢነገር ቢነገር የማያልቅ የምስጢር ስንክሳር ነውና፡፡ የሰው ልጆች ፍቅርን በተለየ መንገድ ይገነዘቡታል፣ በተለያየ መንገድም ይገልጹታል፡፡ የቡድሃ ዕምነት ተከታዮችም ለፍቅር ትልቅ ቦታ አላቸው፡፡ ቡድሃዎች ፍቅርን... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ…ኧረ ለመሆኑ የፈረቃ መብራት እንዴት ይዟችኋል? አይዟችሁ “ፈረቃው እስከ ሰኔ 30 የሚቆይ ነው” ብለውናል። (“እነማን ናቸው እንደዚያ ያሉት?” ብላችሁ እንደማትጠይቁኝ ተስፋ አደርጋለሁ) … ዛሬ እስኪ ከመብራት ጋር የተያያዙ የሌሎች አገራትንና የእኔን... Read more »
ታንዛንያ የቱሪስቶችን ቁጥር ለመጨመር በአፍረካ ረጅሙ በሆነው በኪሊማንጃሮ ተራራ ላይ በኤሌክትሪክ ገመድ የሚወጣ ተሽከርካሪ ለማሠራት አስባለች። ለዚህም ፕሮጀክት ስኬት ይሆን ዘንድ የቻይናንና የምዕራባውያን ኩባንያን እያነጋገረች ነው። የኪሊማንጃሮን ተራራ በዓመት 50ሺ ቱሪስቶች የሚወጡ... Read more »
ውበት እንደ ተመልካቹ ነው ይባላል። ለአንዱ ሸጋ የሆነች ሴት ለሌኛው ደግሞ ፉንጋ ልትሆን ትችላለች። አንዳንድ ውበት ግን ያለክርክር በርካቶች ሲያሳምንና ምራቅ አስውጦ ልብን ትርክክ ሲያደርግ ይስተዋላል። ከሰሞኑ ከወደ እንግሊዝ የተሰማ ዜና ውበት... Read more »
«ቡቺ፣ ቦቢ፣ …» የሚሉት መጠሪያዎች በእኛ ሀገር ለውሾች ስያሜ ይውላሉ። የእነዚህን መጠሪያዎች ትርጉም በትክክል ለማወቅ አስቸጋሪ ቢሆንም፤ ውሾቹም ለምደዋቸው ሲጠሩበት ከተፍ ይላሉ። እነ «ቡቺ» ስለለመዱ እንጂ፤ የውሾቹ ባለቤቶች ያሻቸውን ስም በመጠሪያነት ሊሰጧቸው... Read more »