ጸጉርዎን ለምን ያህል ጊዜ ሳይቆረጡ ወይም ሳይስተካከሉ እንዲሁም ሳይታጠቡ ቆይተው ይሆን? ተብለው ቢጠየቁ መልሱ ምን አልባት እንደየሰው ባህሪና የአኗኗር ዘዬ ሊለያይ ይችላል፡ ፡ ከእምነት ጋር በተያያዘም የተለየ መልስ ሊሰጥበት ይችላል፡፡ ሴቶች ከሆኑ... Read more »
በሃገራችን በተለያዩ ምክንያቶች ሰው ሲጠፋ ዘመዶቹ የአፋልጉኝ ማስታወቂያ በስልክ እንጨት፣በአጥር እና በመሳሰሉት ላይ ይለጥፋሉ፤ አልያም በሬዲዮ ያስነግራሉ። የአፋላጉኝ ማስታወቂያው ሲወጣ ታዲያ አብሮ የሚተላለፍ መልዕክት አለ፡፡ ይህም ‹‹የጠፋውን ሰው ላገኘ ወይም ለጠቆመ ወሮታ... Read more »
አንዳንድ ጊዜ የምንሰማቸው አንዳንድ መረጃዎች ወይም ዜናዎች አስቂኝ፣ አስደንጋጭ፣ አስፈሪ፣ አዝናኝ ወይም ከዚህ በተለየ ሁኔታ አስተማሪም ሊሆኑ ይችላሉ። በተለይ ከፖለቲካው ወሬ ውጭ የምናገኛቸው አንዳንድ ዜናዎች በአብዛኛው አስገራሚ የሚሆኑባቸው አጋጣሚዎች ይስተዋላሉ። ሰሞኑን ኦዲቲ... Read more »
የምንገኝበት 21ኛው ክፍለዘመን ከሚታወቅባቸው ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ ስልጣኔ እንደሆነ ሁላችንም እንገነዘባለን። አዳዲስ ነገሮችን ወይም ክስተቶችን ባየን ቁጥርም “አይ የ21ኛው ክፍለዘመን ሰው” ማለት የተለመደ ነው። በተለይ በቴክኖሎጂው መስክ ይህ ክፍለዘመን የደረሰበት ደረጃ ክፍለዘመኑን... Read more »
መልካም አስበን፣ መልካም ነገር ሰርተንና መልካም ሆነን መኖር ምን ይጎዳል? ማንን ይጎዳል? በእርግጠኝነት ሁሉም ሰው ይሄ ማንንም አይጎዳ ፤ እንዳውም መልካምነት እድሜን ያረዝማል፤ ክፋትና ተንኮልን ለማሰብ ጊዜ ያሳጣል ከዚያ ሲያልፍ ደግሞ እድሜ... Read more »
እኛ ኢትዮጵያዊያን በተረት ሀብታሞች ነን:: እንደው በትክክል ከተጠቀምንባቸው አገራዊ ሀብቶች ዋንኛው የሚመስለኝ ተረት ነው፡፡ አጠቃቀሙ ለበጎ አልሆነም እንጂ፡፡ ምክንያቱም አብዝተን የምንጣላው፤ ርዕስ በርዕስ የምንነታረከው በተረት ነው፡፡ የምሬን ነው ወዳጆቼ እንደውም ሳስበው ተረት... Read more »
አፈወርቅ በዘመናቸው ድንቅ የቆሎ ተማሪ ነበሩ፡፡ መሪጌታ ዘሚካኤል የደብሩ መምህርና አለቃ ብዙ ሊቃውንቶችን ያፈሩ፤ በጥበባቸው የተደነቁ ነበሩ፡፡ በያኔው ተማሪያቸው አፈወርቅ (ወርቅ አፍ እንደማለት) ትምህርት የመቀበል ችሎታ ፍጥነት ይደመሙና ይመሰጡ ነበር ዋናው መሪጌታ፡፡... Read more »
በዚህ ምክንያትም ሰዎች የመመገቢያ እና እረፍት የማድረጊያ ስፍራን ሲያስቡ ቅድ ሚያ ምርጫቸው እያረጉ የመጡት ስማርት ስልኮቻቸውን በመነካካት መኪና መከራየትን ሆኗል፡፡ የኤንአይቲ ዶኮሞ የመኪና አከራይ ድርጅት ኃላፊ መኪና ለግል አገልግሎት ሊውል ይችላል፤ ሰዎች... Read more »
መኪና ተከራይቶ ጉዳይን ማስፈጸም፣ ጉብኝት ማድረግ፣ ወዘተ. የተለመደ ነው፡፡ በሀገራችን የሙሽራ መኪና ኪራይ ለእዚህ ይጠቀሳል። ሙሽራ ለማጀብም መኪና መከራየት አለ። አንዳንድ ተቋራጮች ብዙ ስራቸውን በመኪና ኪራይ ወይም ኮንትራት ሲከውኑም ይስተዋላል። በእነዚህ ሁሉ... Read more »
ስለመንግስት ባለስልጣናት ስናነሳ በመጀመሪያ ከእዝነ ልቦናችን የሚገባው የክብራቸው ጉዳይ ነው፡፡ በተለይ አንድን የከተማ ማህበረሰብ ለመምራት ስልጣን ስለተሰጠው አንድ ከንቲባ ስናነሳ የሚጓዝበት ተሽከርካሪ ዘመናዊነት፣ ስለስልጣናቸውና ክብራቸው፣ ስለተሻለ ኑሮአቸውና በተለያዩ ከፍተኛ አመራሮችና ባለሀብቶች ተከበው... Read more »