«ስኬት እራስን መሆን ነው» አስገኘው አሽኮ (አስጌ ዴንዴሾ)

ገና ልጅ ሆኖ አባቱ የባንክ ቤት ሰራተኛ መሆኑን እጅግ ይጓጉ ነበርና ተምሮ የባንክ ሰራተኛ እንዲሆን አብዝተው ይወተውቱት ነበር። ተደጋግሞ የተነገረው የባንክ ቤት ሰራተኝነት እሱም ወደደውና ባንከር ለመሆን አለመ። በእርግጥ በሂሳብ ስራ (አካውንቲንግ)... Read more »

የተወጋም ይረሳል!

አየህ አንዳንዴ ቁስል ሲደርቅ፤ ጠባሳም አብሮ ይጠፋል። ያኔ ነው የመዘንጋት አባዜ የሚሳፈር። መዘንጋት ደግሞ ‹‹pure›› በሽታ ነው። ህመምህ ሳይድን ሰንበርህ እንኳን ቢጠፋ፤ ማን እንደለጠለጠህ ካላወክ የገራፊህ ወዳጅ ሆነህ፤ ለክፍል ሁለቱ አርጩሜ ጀርባህን... Read more »

“የምታወራው ከሌለህ እጅህን አታውጣ” ግሩም ኤርሚያስ

ጥበብ ባለቤትዋን ስታገኝ ትፈካለች።ከጠቢብ ጋር ስትገናኝ እንደ ባቢሎን ወንዝ ጅረቶች ኩልል ብላ በመንቆርቆር ደስታን ታጎናፅፋለች። እርግጥ ግሩም ለትወና ትወናም ለግሩም ተባብለዋል። እርሱና ጥበብ በአጋጣሚ ተገናኝተውና ተሸናኝተው ልዩ ውህደትን ፈጥረዋል።በፈጣሪው ልቦና ተወልዶ፣ በምናብ... Read more »

ከእርስዎ ለእርስዎ

• ኮሮና ጠፍቷል አትስጉ ! የሚሉ ሰዎችን ምን ትላቸዋለህ? ሳራ (ከፒያሳ ) መልስ- ተመለስ በልና ደብዳቤ ላክለት • ቻይና በአሁኑ ሰዓት ምን እያለመች ይመስልሀል? ጫላ (ከቄራ) መልስ- ህልም ፈቺዋን አሜሪካንን ጠይቃት •... Read more »

“ቀለል ያለ ህይወት ይመቸኛል”

እርሱ ያንን መቼም አይረሳውም። ከኦሎምፒኩ ድሉ ማግስት የተዜመለትን። “ቀነኒሳ አንበሳ”። ይሄን ዜማ ሲሰማ በውስጡ ልዩ ሀሴት ይሰፍናል። ለውለታው የተዜመ ልዩ ስጦታው አድርጎ ይቆጥረዋል። አንዳች ልዩ ስሜትና ትዝታ ውስጥ የሚከተው ዜማ እንኳን ለተወዳደሪዎቹ... Read more »

ከኮሮና መድኃኒት በፊት ለትምክህታችን ፈውስ ፈልጉ

በሽታም የማፈናቀልና የማሳደድ፤ የማስጋትና መበተን አቅሙን ያሳድጋል ጃል፤ ድሮ ድሮ ወረርሽኝ ሲከሰት ቸነፈር አገር ሲመታ አኮፋዳውን ጠቅሎ ቅሉን አንጠልጥሎ የመጀመሪያው ተበታኝ የቆሎ ተማሪ ነበር፤ ለዚህም ተስቦና ሌሎች ተዛምተው የነበሩ ተቀጣጣይና ተላላፊ ገዳይ... Read more »

ለራስ ሲባል ሌላውን …

ኧሯ! እንዴት ሆኖ እንዴት ሆኖ እኛንማ አይደፍርም! ብለን ነበር ደፈረን። በሩቅ ሆኖ የሰማነው ዜና ገስግሶ መጥቶ አጠገባችን ከደረሰ የወራት እድሜን አስቆጠረ። በሰው ሀገር ሲነገር፤ ሲወራ እኛ ዘንድ የማይደርስ መስሎን ተዘናግተንማል። እኛ ሀገር... Read more »

የተከለከልነው በምክንያት ነው

ዓለም ከሰው ወደ ሰው ተላልፎ የሞት መቅሰፍት የሚያመጣ በሽታ ገጥሟታል። ስልጣኔ፣ የጦር መሳሪያ ብዛትና የገንዘብ አቅም ሊገድበው አልቻለም። አሁን ሁሉም በአንድነት ስለ አንድ ጉዳይ ብቻ የሚያስቡበት ወቅት ላይ ደርሰናል። ተመራማሪውም ሆነ ተራው... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ሐሙስ ነሐሴ 21 ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከሆድ ቁርጠት ህመም አድናለሁ በሚል የ 20 ዓመት ወጣትን በጥይት ስለገደለ ሰው ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር። የሆድ ቁርጠት አድናለሁ ብሎ በጥይት ገደላት... Read more »

መስጠትና መንሳት

ዓለም ተፈጥሮዋ ሆኖ ሁሌም ባላሰብቧት መልክ የመገኘትዋ እውነት በአንድ ጊዜ ገሀድ አድርጎ ያሳየ ሁነት ከሰሞኑ አስተናግዳለች። በዚህ ሁነት ሁለት መልኮች ተገልፀዋል። ጥሩ መሆኑ ካለመሆን ጋር አንድ ላይ ተሰልፏል። መስጠትና መንሳት፣ ክፋና ራሮት፣... Read more »