ሰርተው በድካማቸው የሚያድሩ፣ ቸርችረው ባገኙት ሽርፍራፊ ሳንቲም ኑሮዋቸውን የሚደጉሙ ታታሪ እናት ናቸው። ዛሬ ገበያ አልቀናቸውም፤ ያሰቡትን ሽጠው ጨርሰው የፈለጉትን መሸመት አልቻሉም። ድካም የበዛበት ውሎ አሳልፈው ምሽት ላይ ወደ ቤታቸው እየተመለሱ ነው። ከገበያተኛ... Read more »
ውዶቼ ! ከእናንተ አሜን (አሚን) የሚል ተመሳሳይ መልስ ስለምፈልግ ፤ ሰላማችሁ ብዝት ይበል። ማለትን መርጫለሁ። ሰላም ነው? ከማለት ሰላማችሁ ይብዛ በእጅጉ ይልቃል። ሰላምታ ላይ ጥያቄ ግን ያስዋሻል አይደል? እቤቴ እየተበጠበጥኩ አድሬ ከቤት... Read more »
የማይፈርስና ሊፈርስ የማይችልን ግዙፍ የነሳ አካል ለማፍረስ የሚመክሩ አይጠፉም። ጉብታዎችን ንደውና ደልድለው መንገድ ስለሰሩ ወይም ህንጻ ስላቆሙ ተራራን ያህል ግዙፍ ነገር ንደው ፍላጎታቸውን ሊያሳኩ የሚፈልጉ አይታጡም፤ አሉ። እነዚህ ወገኖች ተራራው በራሱ እንደሚያስፈልግ፣... Read more »
በዛሬው የአዲስ ዘመን ዱሮ አምዳችን በ1960ዎቹ ከወጡ ዘገባዎች ጥቂቶቹን ይዘን ቀርበናል። በአገራችን ዋጋ አለአግባብ በመጨመርና ከምርት ጋር ባዕድ ነገር ቀላቅሎ ለገበያ ማቅረብ እየተባባሰ መምጣቱ ይታወቃል። ይህ አይነት ችግር በተጠቀሱት ዓመታትም ይከሰት እንደነበርና... Read more »
ቆዳ በሀገራችን ባህል መሰረት በርካታ ጥቅሞች አሉት። በገጠር ለመኝታ፣ ለስልቻ፣ ለፈረስ ኮርቻ፣ መስሪያ ያገለግላል፡፤ አለንጋ፣ መጫኛ፣ ቀበቶው ከቆዳ ነው የሚሰራው። ለልብስ፣ ለጫማ መስሪያ ሲያገልግል ኖሯል። ለመቀመጫ የሚሆን ድብዳብ ለመሥራት፣ አገለግል ለመለጎም ይውላል።... Read more »
በታሪክ በሀገራችን ባለፈው ሳምንት ከተከሰቱት ታሪካዊ ክስተቶች መካከል ለዛሬ የደርግ ዘመነ መንግስት ማብቂያና ህወሓት መራሹ ኢህአዴግ በትረ ስልጣኑን የተቆናጠጠበትን ግንቦት 20ን ይዘን ቀርበናል።ኢህአዴግ በሰሜን ኢትዮጵያ ከመንግስት ሰራዊት / እሱ የደርግ ሰራዊት ሲል... Read more »
እንደ ማህበረሰብ እኛ ዘንድ ያለ፣ ነገር ግን ከእኛ ብዙ ሊርቅ የሚገባው በጎ ያልሆነ ልማዳችንን አንስተን ያንን ለመግራት የሚያስችል ጥቆማ የምንሰጥበት ገፃችን ላይ ዛሬም አንድ ሀሳብ ለማንሳት ወደድን።በመፍትሄ አመላካች መርፌያችን የምንወጋው በሀሳባችን የምንተቸው... Read more »
ሀገራችን ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ በርካታ ተግባሮችን ስታከናውን ቆይታ በወሳኝ ወቅት ላይ ትገኛለች። ምርጫው በብዙ መልኩ በመራጩ ሕዝብ እና በተመራጮቹ ፓርቲዎች ዘንድ ተስፋ የተሰነቀበት ነው። ይህ ምርጫ በ2013ቱ ተስፋ እንዲያጭር ምክንያት ከሆኑ... Read more »
በዘገባዎቹ በዘመኑ በይዘት ምን አይነት ጉዳዮች ይስተናገዱ ነበር፣ እንዴትስ ይዘገቡ ነበር የሚሉትን ትመለከቱባቸዋላችሁ ብለን በማሰብ ያቀረብናቸው። መልካም ንባብ። የከብት አርቢዎች ማኅበር ሊቋቋም ነው አዲስ አበባ (ኢ-ዜ-አ) በጃንሆይ ሜዳ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው ውድድር... Read more »
በኢትዮጵያ ባህል የቆዳ ውጤቶች በተለይ በገጠሩ ክፍል ለመኝታ ፣ ለስልቻ፣ ለፈረስ ኮርቻና አለንጋ፣ ለአህያ እህል መጫኛ ጠፍር ፣ለልብስ፣ የጠፍር ጫማ ያገለግላል። የበግ ቆዳም ለድብዳብ እንዲሁም አገልግል ሲሰራ ለመሸፈኛነት ይውላል። መሶብና እርቦ ጫፋቸው... Read more »