በዓለም ወጣቶች ሻምፒዮና የተሳተፈው ቡድን ሽልማት ተበረከተለት

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ20ኛው የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳትፎ ስኬታማ ለሆነው ቡድን የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል። የወጣቶቹ የአትሌቲክስ ቡድን በፔሩ ሊማ በተካሄደው ሻምፒዮና ተሳትፎ በሰበሰባቸው ሜዳሊያዎች ቁጥር ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን... Read more »

 ክበባትና ጥበባት በውበት

በክበባት ቤት ጥበባት እንዳሉ ሁሉ በጥበባት ቤትም ሌላ ትናንሽ ክበባት መኖራቸው እውነት ነው። ቅሉ ዛሬ ሳይሆን ያኔ…ክበባት ዋናዎቹን ጥበባት ለማዘጋጀት የሚጣለው ድፍድፍና ጥንስሱ እንደሚጠነሰስበት ማጀት ወይም መድኃኒት እንደሚቀመርባቸው ትንንሽ ቤተ ሙከራዎች ነበሩ... Read more »

 ታሪክ ሠሪው የኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ ቡድን

ወጣቱ ኢትዮጵያዊ የፓራሊምፒክ ኮከብ አትሌት ይታያል ስለሺ በፓሪስ 2024 የፓራሊምፒክ ጨዋታዎች በዓይነስውራን ሙሉ በሙሉ(T 11) ምድብ በመካከለኛ ርቀት 1500 ሜትር አትሌቲክስ ውድድር የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆኗል። ትናንት ረፋድ በተካሄደውና ጠንካራ ፉክክር በታየበት... Read more »

 የጋዜጠኝነት ሙያ ራሱን ጣለ ወይስ ሌሎች ጣሉት?

አንድ ባለሦስተኛ ዲግሪ (ፒ. ኤች. ዲ) የሀገራችን ምሑር አንድ የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ ቀረቡ፡፡ የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጁ ‹‹አዲስ ዘመን ጋዜጣን፣ ሪፖርተር ጋዜጣን እና አዲስ አድማስ ጋዜጣን አንድ ቦታ ላይ ተዘርግተው ቢያገኟቸው የትኛውን ያነሳሉ?››... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

እያዝናና የሚያስተምረውን፤ ታሪክን የኋሊት የሚተርከውን፣ የጊዜን ዥረት ኩልል አድርጎ የሚያስቃኘውን፤ የዘመንን እድገትና ሥልጣኔ ዓይን ከሰበከት እያገላበጠ የሚያሳየውን ወዘተ ″አዲስ ዘመን ድሮ″ ዓምድን እንደሚከተለው ይዘን ቀርበናልና መልካም የኋሊት ምናባዊ ጉዞ። አንጐልና አልኮል አንጎል... Read more »

የአብዛኞቹ ሴቶች ምርጫ የሆነው ታኮ ጫማ

አንዳንዶች ፋሽን እና ምቾት የማይነጣጠሉ ናቸው ይላሉ። ሌሎች ደግሞ በቀጥታ ከውበት ጋር ያገናኙታል። ሰዎች ወደ ስራም ሆነ አንድ ጉዳይ ለመከወን ከቤታቸው ሲወጡ አለባበሳቸው ለቦታው የሚመጥን እንዲሆን ያደርጋሉ። ውሏቸው ምን እንደሚመስል ከገመገሙ በኋላ... Read more »

በፔሩ ወርቅ የደመቁ ወጣት ኢትዮጵያውያን

ላለፉት አምስት ቀናት በፔሩ ሊማ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ትናንት በተካሄዱ ውድድሮች መቋጫውን አግኝቷል። ከፍተኛ ፉክክር ሲያስተናግድ በቆየው ውድድር ኢትዮጵያውያን ወጣት አትሌቶች ድምቀት ነበሩ። ሻምፒዮናው በፓሪስ ኦሊምፒክ ውጤት... Read more »

ሁለቱ የሞት ሰርጓጆች

በአንድ ሳምንት፣ በአንድ ቀን ልዩነት፣ በአንድ ዓይነት ሁኔታ፣ ሁለት የሕይወት ጀልባዎች ከአንድ የሞት ባሕር ሰርጉደዋል። በሁለት ተከታታይ ቀናት ሁለት የሀገራችን ዝነኞች በድንገት ሰጥመው ቀሩ። ቅዳሜና እሁድ፣ ሁለቱ የእረፍት ቀናት ሁለቱን በሞት ወለል... Read more »

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት በዓለም ታሪክ

የብዙ ነገሮች ማርሽ ቀያሪ ሆኗል። ከታሪክ እና ፖለቲካ ውጭ ባሉ ጉዳዮች ሳይቀር ‹‹ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ….›› ማለት የተለመደ ነው። ምክንያቱም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ዓለም የተለየ ቅርጽ ይዛለች። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ... Read more »

 የንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የሴካፋ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

የሴካፋ ዞን የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ባለፉት አራት ዓመታት ሲካሄድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ጊዜ የፍፃሜ ተፋላሚ ቢሆንም በሁለቱ ዋንጫ ማሳካት አልቻለም ነበር። ዘንድሮ ግን ለሦስተኛ ጊዜ የፍፃሜ ተፋላሚ ሆኖ በቀረበበት ፍልሚያ... Read more »