ሀገሬ ባሕል የወለዳት ጥበብ ናት፡፡ ሀገሬ በወግ ማዕረግ በተሸመነና በተሸሞነሞነ የጥበብ ሽንሽን አምራና ደምቃ የምትታይ የአደይ አበባ ፍካት ናት፡፡ ሀገሬ ያለ ተፈጥሮ የጥበብ እሴት ለመኖር የማይቻላት በለምለም መስክ ላይ ያረፈች እንቡጥ ፍሬ... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንድ ጊዜ ማንሳት የቻለው ፋሲል ከነማ በተጋባዥነት የተሳተፈበትን የ2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ማሸነፍ ችሏል፡፡ ፋሲል አምስት ክለቦችን ባሳተፈው የአዲስ አበባ ዋንጫ በፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮ- ኤሌክትሪክን በመርታት ቻምፒዮን... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ከማድረጉ በፊት የዋና እና ረዳት አሰልጣኞች መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ካስ ፌዴሬሽን ከትናንት በስቲያ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ስዩም ከበደ... Read more »
በቅርቡ ሕይወታቸው ያለፈው ፕሮፌሰር እንድሪያስ እሸቴ ከ15 ዓመታት በፊት በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የቅዳሜ ጨዋታ ፕሮግራም ላይ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ረዘም ያለ ቆይታ አድርገው ነበር። ፕሮፌሰሩ በዚያ ጨዋታቸው ካነሷቸው ሃሳቦች አንዱ፤... Read more »
ከዛሬው የድሮው ይሻላል እንዳንል የማያስችሉ ታሪኮች በቀድሞዎቹ የአዲስ ዘመን ገጾች ላይ ሰፍረው እናገኛቸዋለን። በተለይ በአንዳንድ ዘርፎች የነበሩን እመርታዎች እጅን አፍ ላይ አስጭነው በአርምሞ እናነባቸው ዘንድ ግድ የሚሉ ናቸው። ከመምህርነት ሙያ፣ ከኪ(ሥ)ነጥበብ አኳያ... Read more »
የ2024 የዳይመንድሊግ ውድድሮች አስራ አራት ከተሞችን አዳርሶ ከትናንት በስቲያ በብራሰልስ ፍፃሜውን አግኝቷል። የዳይመንድ ሊጉን አጠቃላይ አሸናፊ የሚለየውና ከፍተኛ ነጥብ መሰብሰብ የሚያስችለው የውድድሩ የመጨረሻ መዳረሻ ከተማ የሆነችው ብራሰልስም ባለፈው ዓርብና ቅዳሜ ምሽት በተለያዩ... Read more »
በምትሰራቸው አልባሳት ደንበኞቿ ምቾት እንዲሰማቸው ትፈልጋለች። ፋሽን የሚለው እሳቤ ለእሷ ተፈጥሮ እና ምቾት የሚለውን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት ይገባዋል የሚል ትርጉም አለው። ዲዛይነር ሜሪያም ሰብለ። ‹‹ሜሪያም አስቴቲክስ›› የተሰኘ ሃሳቤንና ምልከታዬን ይገልጹልኛል ያለቻቸውን ዲዛይኖቿን... Read more »
እነሆ አዲሱ ዓመት ነግቷል። ብዙዎች ደግሞ አዲስነትን ባሰቡ ቁጥር አዕምሯቸው መልካምነትን ያስባል። እንዲህ መታሰቡ ‹‹እስየው ቢያስብል እንጂ አያስከፋም። በነዚህ ጊዚያት ብዙዎች ዕቅዳቸው ወደተሻለው ጉዳይ ብቻ ማመዘን ላይ እንደሆነ በግልጽ ይስተዋላል። አንዳንዶች ዕቅድ... Read more »
ኢትዮጵያ ንጉሣዊ ሥርዓትን ካስወገደች እነሆ ዘንድሮ 50ኛ ዓመትን አስቆጠረች፡፡ ለሺህ ዘመናት የኖረውን ንጉሣዊ አስተዳደር ካስወገደች ግማሽ ምዕተ ዓመት አስቆጠረች ማለት ነው፡፡ ይህ የኢትዮጵያ ታሪክ ማርሽ ቀያሪ የሆነው፤ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት የክረምት ሥልጠና መርሐ ግብርን በተለያዩ ስፖርቶች እየሰጠ ይገኛል፡፡ ሥልጠናው በከተማዋ በሚገኙ 11 ክፍለ ከተሞችና 5 የትምህርት ሥልጠና ማዕከላት የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎች በእረፍት... Read more »