የለመለመው ተስፋ …የተሁለደሬዋ ወይዘሮ …

ፋጡማ ዓሊ ስለነገ ብዙ ታልማለች። የአንድ ልጇ ዓለም፣ የባለቤቷ ነገ የተሰራው በዛሬው ማንነቷ ነው። ይህ ህልሟ ዕውን እንዲሆን አታስበው የለም። ጠንክራ ብትሰራ፣ ጉልበቷን ብትከፍል ያቀደችውን አታጣም። ነገ ለእሷ የዛሬው ላብ ድካሟ ነው።... Read more »

 ዘመን እና እውነት

ድሮ ድሮ ውሸት በኢትዮጵያ ውጉዝ ከመ አሪዎስ ነበር አሉ የሚባለው። በጥንታዊቷ ኢትዮጵያ ዋሽቶ መኖር እንኳን ሊደረግ የሚታሰብ አልነበረም። ጥንት አንድ ሰው ዋሸ ማለት ከሰውም ከፈጣሪውም ተጣላ ማለት ሲሆን፣ ተመልሶ ለመታመን የሕይወት ዘመኑ... Read more »

በውጭ ምንዛሬና ጥሬ እቃ እጥረት የፈተነው የሕክምና ግብዓቶች ምርት

የኢትዮጵያ የሕክምና ግብዓት ፍላጎት ከ83 በመቶ በላይ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በኩል እንደሚቀርብና 92 በመቶ የሚሆነው መድኃኒት ደግሞ ከውጭ ሀገራት እንደሚመጣ መረጃዎች ያሳያሉ። የተቀረው ስምንት በመቶ የሚሆነው መድኃኒት ከሀገር ውስጥ መድኃኒት አምራቾች... Read more »

 እሬቻ፣ ዕርቅና ሰላም

ኢትዮጵያ በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት የሚከበሩባት ሀገር ናት። በክርስትና እምነት ከሀገር አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተሰጣቸው የጥምቀትና የመስቀል ደመራ በዓላትን መጥቀስ ይቻላል። በእስልምና እምነትም እንዲሁ ከዚህ ባሻገር በሀገሪቱ ብሔር... Read more »

የጎዳና ተዳዳሪዎችን ሕይወት የማሻሻል ባለራዕይ

በኢትዮጵያ ሰብዓዊነትና መደጋገፍ ባህል መሆኑን የሚያሳዩ እጅግ በርካታ አብነቶችን መጥቀስ ይቻላል። የሀገሪቱ ሕዝብ የተቸገረንና አቅም በማጣቱ ድጋፍ የሚሻን ወገን በቡድንና በተናጠል በመሆን የሚደግፍባቸው የተለያዩ አደረጃጀቶች ባለቤት ነው። ከእነዚህ መንገዶች መካከል እቁብ፣ እድር... Read more »

 ‹‹ከሚጥል ሕመም›› ጋር የሚደረግ ትግል

ራሄል ሞገስ ትባላለች። በተለምዶ ‹የሚጥል ሕመም› ተብሎ በሚጠራው ሕመም ከተያዘች 11 ዓመት ሆኗታል። በሳይንሳዊ መጠሪያው ኢፕሊፕሲ ተብሎ የሚታወቀው ይህ የሚጥል ሕመም ሕክምና እንዳለው በመገንዘቧ ክትትሏን የጀመረችው በቶሎ ነበር። ‹‹አንዳንድ ሠዎች ርኩስ መንፈስ... Read more »

 በበጎ ምግባሯ ለብዙዎች የደረሰች እንስት

የቲአትር ባለሙያ ናት። በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ውስጥም ሠርታለች። በአሁኑ ጊዜም በአሜሪካን ሀገር ነው የምትኖረው። ኑሮም ሆነ የሥራ ጫና ሳያግዳት በማህበራዊ ድህረ – ገጽ ላይ በርካታ የበጎ አድራጎት ሥራ በማከናወን ላይ ትገኛለች። ሌሎች... Read more »

በሰው ሠራሽ አስተውሎት- የኢትዮጵያን ቋንቋዎች ለመማር

አሁን ባለንበት ዘመን በቴክኖሎጂ የረቀቀ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial intelligence) በመጠቀም የሰው ልጆችን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ቀላል የሚያደርጉ ቴክኖሎጂዎች ጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛሉ። በዚያ ልክ ቴክኖሎጂዎችን በመለማመድ በፍጥነት ጥቅም ላይ እንዲውሉ በማድረግ... Read more »

 ትምህርት ቤቶችን የማደስ ትሩፋት

በሕይወት ውስጥ እጅግ አስፈላጊ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል አንዱ “ውበት ነው። ውበት ስንል ቁንጅና ማለት አይደለም። ቁንጅና የተፈጥሮ ጉዳይ ነው። የተፈጠረውን ጉዳይ በአግባቡ መያዝ፣ ንፅህናውን መጠበቅ፣ መንከባከብ፣ ለዓይን እንዲያምር ማድረግ፣ በአጠቃላይ አምስቱንም የስሜት... Read more »

 ከየኔታ እስከ ዋቄ ፈታ

መምህር ዮሐንስ ሺበሺ የተወለዱት ከሰላሌ በቅርብ ርቀት በሚገኘው ምሥራቅ ጎጃም ደጀን ከተማ ሲሆን እድገታቸውም እዚያው ነበር ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም በአካባቢያቸው በአብነት ትምህርት ቤት ፊደል መቁጠር ጀመሩ፡፡ በዚያ የልጅነት ዕድሜያቸው ቀለም የመቀበል ችሎታቸው... Read more »