ከስደት መልስ ባለነገዋ የሴቶች ማገገሚያ ማዕከል

ሲሳይ ግዛው ገና የቤተሰብ ድጋፍ በሚያስፈልጋት እድሜ ላይ እያለች ነበር ወላጅ አባቷ በድንገት በሞት የተለዩት:: ልጆቹን የማሳደግ ኃላፊነት የሲሳይ ወላጅ እናት ላይ ያረፈ ቢሆንም እናት ከዚህ በፊት የባል እጅ ብቻ አይተው የሚኖሩ... Read more »

የማዕከላቱ የሮቦቲክ ቴክኖሎጂ ውድድር

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በርካታ የዓለም ሀገራት በሮቦቲክ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት አድርገው እየሰሩ ናቸው:: በዚህ የሮቦቲክ ቴክኖሎጂ ላይ በርካታ ተግባሮች እየተከናወኑ ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሮቦቲክ ኦሊምፒያድ ውድድር ይካሄዳል፤ ይህ ውድድር እንደ አውሮፓውያኑ... Read more »

ልሣነ- ብዙነት እና ሥርዓተ ትምህርት

በ″አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ″ ሥርዓት ስብራትና ውልቃት ከደረሰባቸው የትምህርት አንጓዎች አንዱ የቋንቋ ትምህርት ነው። ″አዲስ″ (ከሱ በፊት የነበረውን ያረጀ፣ ያፈጀ፣ ለትምህርት ጥራት ብዙም አስተዋፅዖ የማያደርግ ወዘተ ለማለት ነው) በዚህ ሥርዓት ወደ ዳር ተገፍተው... Read more »

በውጣ ውረድ ያልተበገረ ስኬታማ የሕይወት ጉዞ

‹‹ቆራጥነት እና በዓላማ መጽናትን ሰዎች ከእርሷ ሊማሩ ይገባል›› ሲሉ ባለቤታቸው ይመሰክሩላቸዋል። በልጅነታቸው ተወልደው ያደጉባትን ከተማ፣ ቤተሰቦቻቸውን፣ የሚወዱትን ትምህርታቸውን እና ትምህርት ቤታቸውን ትተው ነበር ወደ አዲስ አበባ የመጡት፡፡ የተሳቡበት ትምህርት እና ለሱ ሲሉ... Read more »

 በእናት ጥላ ስር

ትናንት… ወይዘሮዋ ከዓመታት በፊት የነበራት መልካም ትዳር ለዛሬው ሕይወቷ አይረሴ ትዝታ ነው። የዛኔ ከውድ ባለቤቷ ጋር ብዙ ውጥኖች ነበሯት። ሦስት ልጆቻቸውን በወጉ ሊያሳድጉ፣ ጎጇቸውን በእኩል ሊመሩ፣ ሲያቅዱ ቆይተዋል። ሁለቱም ቤታቸውን በ‹‹አንተ ትብስ... Read more »

 ደስተኛ ለመሆን የሚያግዙ ልማዶች

በዓለም አቀፍ ደረጃ በዓመት 700 ሺህ ሰዎች ራሳቸውን እንዲሚያጠፉ ድብርት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ሀዘን እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ቀዳሚ ምክንያቶች እንደሆኑ ይነገራል። በዓለም አቀፍ ደረጃ 40 በመቶ የሚሆኑ በአዋቂ እድሜ ላይ የሚገኙ ሰዎች ደስተኛ... Read more »

 ዘርፈ ብዙ ምላሽ ለአዕምሮ ጤና

ከዓለም ሕዝብ አንድ አምስተኛ ያህሉ እርዳታ የሚሻ የአእምሮ ጤና ችግር ያለበት መሆኑን ከዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ከዚህ ውስጥ ከ76 አስከ 86 ከመቶ ያህሉ ደግሞ ሕክምና ያላገኙ የአእምሮ ጤና ችግሮች... Read more »

ቡሳ ጎኖፋ- የመረዳዳትና ፈጥኖ የመድረስ ባህላዊ እሴት

በመስከረም 25 እና 26 ቀን 2017 ዓ.ም የተከበረውን የኢሬቻ ባህላዊ በዓል አስመልክቶ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን በስካይ ላይት ሆቴል የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት ኤግዚቢሽን ለሦስት ቀናት ማካሄዱ ይታወሳል። በኤግዚቢሽኑ ላይ የክልሉ የቱሪዝም መስህቦች፣ የቱሪዝም... Read more »

 ማኅበራዊ ሚዲያና የአዕምሮ ጤና

የአዕምሮ ጤና ሰዎች ስለሚያስቡት፣ ስለሚሰማቸው እና በዚህም ስለሚያሳዩት ባህሪ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ የአእምሮ ጤና ሰዎች የሕይወት ውጣውረድን ተቋቁመው እንዲኖሩ፣ ችሎታቸውን እንዲገነዘቡ፣ እንዲማሩና እንዲሰሩ እንዲሁም ለማህበረሰባቸው አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ የሚያስችል የአእምሮ ደህንነት ነው። ይህ... Read more »

 ከነጻ እስከ ረዥም ጊዜ ክፍያ የዘለቀ የሕክምና አገልግሎት

በሀገራችን በተለይ በመዲናችን አዲስ አበባ ሰው ይበዛባቸዋል ተብለው በሚታሰቡ መንገዶች ላይ የታማሚን ባነር ሰቅለው፤ ባስ ሲልም እራሱን ታማሚውን መኪና ውስጥ አስቀምጠው የመታከሚያ ሲለመን መመልከት የመዲናችን የዘወትር አሳዛኝ ትእይንት ከሆነ ከራረመ። ሰው መረጃ... Read more »