ልጆች ሀገራችሁን እወቁ!

ሰላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ያው እንደ ሁልጊዜው በትምህርት እና በጥናት እንዳሳለፋችሁት ምንም ጥርጥር የለኝም:: ልጆችዬ ስለ ሀገራችሁ ምን ያህል ታውቃላችሁ? መቼም ሀገራችን ኢትዮጵያ ተዝቆ የማያልቅ ጥበብ፣ ታሪክ፣ ባሕል፣ ቅርስ... Read more »

በቱሪዝም ሀብቶች – የአዲስ አበባ ከተማ ድርሻ

የኢትዮጵያ መንግሥት ቱሪዝም ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት የሚኖረውን ድርሻ ለማሳደግ ልዩ ልዩ ስልቶችን በመንደፍ ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። በዚህ መነሻም በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዋና ዋና ምሰሶ ከሆኑ ዘርፎች አንዱ ቱሪዝም ተደርጓል።... Read more »

የባሕል እመቤቷ ሻምበል ደመቀች መንግሥቱ (ሎሚ ተራተራ )

  ሀገር በተለያዩ ጊዜያትና አጋጣሚዎች ጀግኖችን ታፈራለች:: እነዚህ ጀግኖቿ ደግሞ በተሰማሩበት መስክ ሁሉ የሀገራቸውን ስም ያስጠሩ ሰንደቋም ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረጉ ናቸው:: ታዲያ እነዚህን ጀግኖቿን በሚገባቸው ልክ አክብራለች ወይ ከተባለ መልሱ አላከበረችም... Read more »

 ቁጥጥርን ለማጠንከር አመለካከትን መቀየር

የአዲስ አበባ ከተማ የምግብና መድኃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በከተማዋ የጤና አገልግሎት ጥራትና ብቃትን ለማረጋገጥ ቁጥጥር ያደርጋል፡፡ በሁሉም የመንግሥትና የግል ጤና ተቋማትና የመድኃኒት ቸርቻሪ ድርጅቶች የሕክምና መስጫ ግብዓቶችን ይቆጣጠራል፤ብቃታቸውን ያረጋግጣል፡፡ በተመሳሳይ መሥሪያ ቤቱ... Read more »

 ተስፋ መቁረጥ ለምን?

ልክ የዛሬ ዓመት አንድ ወጣት የዚህ ዓለም ኑሮ እንደመረረውና በራሱ ተስፋ እንቆረጠ ተናግሮ ይህችን ምድር በራሱ ፍቃድ ተሰናብቷል፡፡ በቅርቡ ደግሞ በተመሳሳይ አንዲት ወጣት ‹‹ዓለማዊ ኑሮ በቃኝ፤ ያኛው ዓለም ይሻለኛል እናንተም ወደእኔ ኑ››... Read more »

 ያላለፈ ትናንት …

እናትና ልጅ… ብቸኛዋ ሴት ስለ መኖር ያልሆኑት የለም። ለዓመታት ትንሹን ልጅ ይዘው ተንከራተዋል። ያለ አባት የሚያድገው ሕጻን ከእናቱ ሌላ ዘመድ አያውቅም፡፡ በእሳቸው ጉያ በላባቸው ወዝ ያድራል፡፡ በሚከፍሉት የጉልበት ዋጋ እንደነገሩ ይኖራል፡፡ ለእሱ... Read more »

የጎዳና ተዳዳሪዎችን ሕይወት ለመለወጥ የሚተጋው ምግባረ ሰናይ ተቋም

ዓለም የተራቀቁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በየቀኑ እየተመለከተች ባለችበት በዚህ ዘመን፣ መከራዋና ሰቆቃዋም እየበዛ ነው። በየቦታው የሚፈጠሩ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ችግሮች ነዋሪዎቿን ለስቃይና መከራ መዳረጋቸውን ቀጥለዋል። እነዚህ ችግሮች ከሚፈጥሯቸው ማኅበራዊ ቀውሶች መካከል አንዱ የጎዳና... Read more »

 ‹‹በፊልም ሙያ አንቱ ከሚባሉ ሰዎች አንዱ መሆን እፈልጋለሁ››ሀብታሙ መኮንን

አንድ ሀገር ራሷን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከምታስተ ዋውቅባቸው መንገዶች የኪነ-ጥበብ ውጤቶች ይጠቀሳሉ። እንደ ኢትዮጵያ የብዙ ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ባለቤት ለሆነች ሀገር ዘርፉ ትኩረት ሰጥቶ ቢሰራበት ለሀገራችን ኢኮኖሚ የሚኖረውን አስተዋጽኦ ላቅ ያለ ነው።... Read more »

ትኩረት የሚሻው የብሬል መጽሐፍት ተደራሽነት

ሞገስ ጌትነት ይባላል፡፡ በከፊል የእይታ ችግር አለበት፡፡ ከዓመታት በፊት ለዐይነ ሥውራን የሚሆን ሁለት የብሬል ቤተ መጽሐፍትን በየካቲት 12 እና በጥቁር አንባሳ ትምህርት ቤት አቋቁሟል። በዚህም ከዘጠነኛ ክፍል እስከ 12 ክፍል ያሉ አይነ... Read more »

 ‹‹ከኦሎንኮሚ እስከ ነጩ ቤተመንግሥት››ሎሬት ፕሮፌሰር ገቢሳ ኢጀታ

የምሁር ዕውቀት የሰዎችን ኑሮና አኗኗር ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሻሻል የራሱን አስተዋፅዖ ማበርከት እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ። በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ የሚደረግ ጥናትና ምርምር የሰዎችን ሕይወት በማሻሻል ላይ ማዕከል ያደረገ መሆን እንዳለበትም እንዲሁ፤ ስለዚህ፣ አንድ... Read more »