የእናትነት ሚዛን

«የምፈልገው እናቴን መሆን ነው …» ትላለች የዛሬ የሴቶች አምድ እንግዳችን፤ ወይዘሮ ናርዶስ ተስፋሁን። ልጅ እያለች የእናቷን ጥንካሬ፤ እየተመለከተች በማደጓ ምንም ዓይነት የሕይወት ፈተና ቢመጣ ከእርሷ አቅም በላይ ሊሆን እንደማይችል ታምናለች። ወይዘሮ ናርዶስ... Read more »

የሰልጣኞች ቅበላና ስልጠና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ

በጣሙን ከመለመዱ የተነሳ ይመስላል ካለ ዩኒቨርሲቲ መመረቅ ያለ አይመስለንም። ዩኒቨርሲቲ ያልገባ ሁሉ ምንም አይነት እውቀት የታጠቀ ሁሉ እስከማይመስለን ድረስ በዩኒቨርሲቲዎች ተማርከናል። ግን ደግሞ ሕይወትን ስንቃኛት ምንጯ አንድ አይደለም፤ መንገዷም የተለያየ ነው። ያንዳንዱ... Read more »

 የምናባዊ ዕይታ ኃይል

የሰው ልጅ ወደዚች ምድር ከመጣ ወዲህ እያንዳንዱን ነገር መተግበር የሚጀምረው ከሃሳብ ነው፡፡ ሀሳብ ዘር ነው፡፡ የተዘራ ዘር ደግሞ ይበቅላል፡፡የዘራነው ዘር የስንዴ ከሆነ ስንዴ ይበቅላል፡፡ የዘራነው ዘር ማሽላ ከሆነ ማሽላ ይበቅላል ∙ ∙... Read more »

ትብብር የሚሻው ፖሊዮን የማጥፋት ስራ

ፖሊዮ (ፖሊዮሚለትስ) ተብሎ የሚጠራው የልጅነት ልምሻ በሽታ በ1800 አካባቢ እንደተከሰተ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል፡፡የልጅነት ልምሻ በዋናነት የሚያጠቃው ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትን ሲሆን ከሰው ወደ ሰው በንክኪ፣ በቫይረሱ በተበከለ ምግብ እና... Read more »

 ወጣቶችናየአዕምሮጤና

አንድ ሰው ሙሉ ጤነኛ ነው እንድንል የሚያደርገን በየዕለቱ የሚያደርጋቸውን እንቅስቃሴዎች በአግባቡ መከወን ሲችል ነው:: በስራ ቦታችን፣ በግልም ሆነ በማሕበራዊ ሕይወታችን በኛ መስፈርት ስኬታማ የምንለውን ቀን ለማሳለፍ እና ውጤታማ ለመሆን ደግሞ ከአካላዊ ጤናችን... Read more »

 ‹‹አህሊ››-ቤተሰባዊዝምድናንየሚያሳየውየሀረሪብሔረሰብመገለጫ

ኢትዮጵያ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች መገኛ ነች። ይህ ደግሞ እጅግ ብዙ ባሕል፣ ማንነት፣ ወግና ማራኪ እሴቶች እንዲኖራት ምክንያት ሆኗል። ከምስራቅ ተነስተን እስከ ምዕራብ፤ ከደቡብ ጀምረን እስከ ሰሜን ብንጓዝ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች በሚያስደንቅ ሁኔታ... Read more »

 የአካል ጉዳተኛውን ችግር ለማቅለል የተቋቋመው ማዕከል

አካል ጉዳተኛነት በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ ችግሮች ሊመጣ እንደሚችል እሙን ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን በየጊዜው በሚከሰተው የመኪና እና መሰል አደጋዎች፣ በግጭት እንዲሁም በሌሎች ሰው ሠራሽ ችግሮች ምክንያት የአካል ጉዳተኛው ቁጥር ከፍ ሊል... Read more »

 የብዙዎች እናት

አንድ ድሮ የማውቃቸውን እናት ከዓመታት በኋላ መንገድ ላይ አገኘኋቸው። ጎስቆል ብለውብኛል። ጉስቁልናቸውን በቆንጆ የእጅ ፈትል የሀገር ልብስ የሸፈኑት እኚህ እናት «ጠይቁኝ ልጄ ጠይቁኝ እንጂ….. » በማለት የወቀሳ አዘል ቃል ሲሰነዝሩ «በቃ እሁድ... Read more »

 የሀገሪቱ የሳይበር ቴክኖሎጂ አቅም የታየበት- አውደ ርዕይ

የኢንፎርሜሽን ደህንነት መረብ አስተዳደር የሳይበር ደህንነት ወርን አስመልክቶ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን እያካሄደ ይገኛል፡፡ ከመርሀ ግብሮቹ አንዱ የሆነውን የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይም በቅርቡ አካሂዷል፡፡ ይህ የቴክኖሎጂ ድግስ በየዓይነቱ የቀረበበትና ሀገራችን በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያለችበትን ደረጃ... Read more »

 ናሽናል አቪዬሽን በግሥጋሴ ጎዳና

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ቀደም ያለ ታሪክ ቢኖረውም ብዙም አልተስፋፋም። በተለይ ከአፍሪካ አህጉር አኳያ ሲታይ ታሪኩ ቢጎላም አሰራርና እድገቱ ቀርፋፋ ብቻ ሳይሆን አንዳንዴ የኋሊትም ይመለሳል፡፡ ለዚህ ደግሞ አሁን የሚታየው የትምህርት ጥራት ጉድለት... Read more »