የአባቷ ልጅ

ያደገችው ብዙ የቤተሰብ አባል የሚንጋጋበት ውስጥ ነው። ከስልሳ በላይ ሰዎች በአንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩበት ነው። እናትዋ የእንግሊዝ ሀገር ዜጋ ቢሆኑም ነጭ መሆናቸው እስኪረሳ ድረስ በሀበሻዊት ሴት ወግና ማዕረግ ቤታቸውን ያስተዳድሩ ነበር። እናትነት፤... Read more »

አዲስ ዕይታ- የአፍሪካ ተማሪዎች የሰው ሠራሽ አስተውሎት ውድድር

በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርተፊሻል ኢንተለጀንስ) የተማሪዎች ውድድር በቅርቡ በአብርሆት ቤተመጻሕፍት ተካሄዷል:: ውድድሩን አብርሆት ቤተመጻሕፍት አፍሪካ ቱ ሲሊከን ቫሊ ኤ2ኤስቪ (A2SV) ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመሆን ነው ያዘጋጀው:: በውድድሩ ኢትዮጵያን... Read more »

 ከወዲሁ የተጀመረው የድብልቅ ፈተና ዝግጅት

ፈተና ዓይነቱ ብዙ እንደሆነ ሁሉ የአፈታተን ሁኔታውም ዘመኑን ተከትሎ እየበዛና እየተሻሻለ መጥቷል። ድሮ የነበረው የአፈታተን ሥርዓት አንድ ወጥ ነበር፡፡ ዛሬ ግን ለቴክኖሎጂ እድገት ምስጋና ይግባውና የፈተና አማራጮች በዝተዋል። ዛሬ፣ የትም ሆኖ መማር... Read more »

 የመንገድ ደህንነት ለልጆች

ሠላም ልጆች፣ እንዴት ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች ፈተና እየተሰጠ እንደሆነ ይታወቃል። ለፈተና በሚገባ ተዘጋጅታችኋል አይደል? ጎበዞች። ልጆችዬ ታዲያ ለፈተና ብቻ አይደለም መማር እና ማጥናት ያለባችሁ። በመማራችሁ ስለ አካባቢያችሁ፣ ስለ... Read more »

የአንጋፋው አርቲስት የ50 ዓመታት ጉዞ

ገጣሚ ተዋናይና የቲአትር አዘጋጅ ነው። ከ1960ዎቹ ዓ.ም ጀምሮ በጥበብ ስራ ውስጥ በመግባት እጅግ በጣም ብዙ ማህበራዊና ሎሎች ይዘት ያላቸውን የጥበብ ስራዎች ለህዝብ በማቅረብ አንቱታን አትርፏል። ከልጅነቱ ጀምሮ በውስጡ በዘለቀው የጥበብ ጥማት በርካታ... Read more »

አእምሮን እየጎዱ ያሉ ቀላል ልማዶች

አእምሯችን የሰውነታችን ዋነኛ አንቀሳቃሽ ክፍል ነው፡፡ ያለ አእምሯችን ምንም ማድረግ አንችልም። አእምሯችን ሲጎዳ ሃሳብ ማመንጨት የለም፡፡ እንደልባችን ሰውነታችንን ማዘዝ ይሳነናል። ጤናማ ሕይወት አይኖረንም፡፡ ለዛም ነው የአእምሮ ጤና የሁሉም የሰውነት ክፍል ጤና ነው... Read more »

 ትኩረት ያልተሰጠው የጋማ እንስሳት ጤና

በኢትዮጵያ የጋማ እንስሳትና ህብረተሰቡ በልዩ ልዩ መልኩ ጥብቅ ቁርኝት አላቸው፡፡ በተለይ ለገጠሩ የህብረተሰብ ክፍል የጋማ እንስሳት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አስተዋጽኦዋቸው ከፍተኛ እንደሆነ ይነገራል። የገጠሩ ማህበረሰብ በጋማ እንስሳት ከማሳ እህል ጭኖ ወደ አውድማ ያመጣባቸዋል፡፡... Read more »

 ያልጠለቀች ጀንበር…

ዕትብቷ የተቀበረው ከአባ ጅፋር ሀገር ከጅማ ምድር ነው፡፡ ተወልዳ ባደገችበት ከተማ ተምራ፣ ትዳር ይዛ ወግ ማዕረግ ማየት አልታደለችም። ድንገት ከ ቤተሰብ ጋ ር የ ተነሳ ግ ጭት ሰላሟን ነሳት፡፡ ይህ እውነት ለቀጣይ... Read more »

 «ሀገራዊ ምክክሩ እንደሀገር የምንተርፍበት እንደ ትውልድ የምናተርፍበት ነው»  – ወጣት ይሁነኝ መሃመድ

የተለያዩ ሀገራት በታሪክ አጋጣሚ የተፈጠሩ ሀገራዊ ችግሮችንና መሠረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ያጋጠሙ አለመግባባቶችን አካታች በሆነ ሀገራዊ ውይይት መፍታት ችለዋል። በዚህም ዘላቂ ሰላም በማስፈን የተሳካ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖላቲካዊ ለውጥ አምጥተዋል። ለአብነት ያህል ደቡብ አፍሪካን... Read more »

 ወጣቶችና የበጎ ፍቃድ አገልግሎት

ቃልኪዳን ሽመልስ ውልደቷና እድገቷ አዲስ አበባ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት የትምህርት ዘርፍ ተመርቃለች፡፡ ትምህርቱን ፈልጋው እና መርጣው ነው የተማረችው፡፡ ቃልኪዳን በከፊል የማየት ችግር አለባት፡፡ ከርቀት ማየት... Read more »