የፈተና አሰጣጥን ከመቀየር ባሻገር

የትምህርት ሚኒስቴር ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ የተለያዩ ተግባራዊ የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ሥራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ ከነዚህም ውስጥ አንዱ የፈተና አሰጣጥ ሥረዓቱን ማሻሻልና መቀየር ነው፡፡ በዘንድሮው በጀት ዓመትም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የፈተና አሰጣጥ ሥርዓቱን... Read more »

 የሕፃናት ቀን – ‹‹በልጅ ዓይን ሁሉም ንጹህ ነው››

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? በሚገባ እያጠናችሁ እንደሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ልጆችዬ እንኳን አደረሳችሁ? መቼም የምን በዓል ኖሮ ነው እንኳን አደረሳችሁ የተባልነው? ልትሉ ትችላላችሁ። ለምን መሰላችሁ? የሕፃናት ቀን ባሳለፍነው ሳምንት መከበሩን... Read more »

አውደ ርዕዩን እንደ ትልቅ እድል የተጠቀመበት ክልል

ባለፈው ጥቅምት ለአንድ ወር በዘለቀው የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ ተሳታፊ ከነበሩት ክልሎች መካከል የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ይገኝበታል። ክልሉ በተፈጥሮ፣ ባሕል፣ ታሪክና መሰል መስህቦች የታጀቡ የቱሪዝም ሀብቶቹን ወሩን ሙሉ በአውደ ርዕዩ ማስተዋወቅ... Read more »

“ከጡረታ በኋላ ከዘራ የምንይዝበትን ስነልቦናማስቀረት ይኖርብናል” – አቶ ሚካኤል አልይ

ከመሃል አዲስ አበባ በምስራቁ አቅጣጫ 520 ኪሎ ሜትሮችን እንደተጓዝን የበረሃ ንግስት በመባል የምትጠራዋን እና የተለያዩ ሕዝቦች በአንድነት የሚኖሩባትና ቀደምት ስልጣኔን ከተላበሱ የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችውን ድሬዳዋ ከተማን እናገኛለን። ይህች ከተማ የውጭ... Read more »

በምርምር ያልተደገፈው ባሕላዊ መድኃኒት

“የባሕላዊ ሕክምና” ሀገር በቀል የሆነና በልምድ የዳበረ እንዲሁም በሕብረተሰቡ ተቀባይነት ያገኘ ዕውቀት ሆኖ የእጽዋትንና የእንስሳትን ተዋጽኦ ወይም ማዕድናትንና የእጅ ጥበብን በመጠቀም የሚሰጥ የሕክምና አገልግሎት እንደሆነ ይነገራል። በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ከጥንት ጀምሮ የነበረና... Read more »

ኑሮን በፈተና – ሕይወትን በፅናት

የካሳሁን እናት አዲስ አበባ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀርባ የተወለደው ብላቴና ኑሮና ሕይወቱ ምቹ አልነበረም፡፡ በብቸኝነት የሚያሳድጉት እናቱ ስለእሱ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። እናት በቂ መተዳዳሪያ የላቸውም፡፡ ለእሳቸውና ለትንሹ ልጅ ጉሮሮ ሁሌም ሮጠው ያድራሉ፡፡ ወይዘሮዋ... Read more »

 ጎበዝ ተማሪ የመሆን ሚስጥር

የዘንድሮ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች ሆይ! መቼም በ2015 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን ውጤት ሰምታችኋል፡፡ እጅግ አስደንጋጭ ነበር፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ 3 ነጥብ 2 ከመቶ ያህሉ ብቻ ተማሪዎች ነበሩ ፈተናውን ማለፍ የቻሉት፡፡... Read more »

 የሀገር ውስጥ ምርቶችን በመመኘት ብቻ ያልቀረው ወጣት

ሺሀብ ሱሌማን ይባላል ገና የ22 አመት ወጣት ነው። እስከ አሁን የደረሰበትና የሰራው ግን ብዙ ነው። ውልደቱ አሊባሌ በምትባል ከተማ ውስጥ ሲሆን ያደገው ደግሞ በዶዶላ ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱንም እስከሚያጠናቅቅ ድረስ... Read more »

 ጓደኝነትንና አብሮ አደግነትን ለቁም ነገር የማዋል አርዓያነት

ድህነትና ሌሎች ዘርፈ ብዙ ችፍሮች ለተንሰራፋባቸው ማኅበረሰቦች፣ የበጎ አድራጎት ተግባራት የማኅበራዊ ፈውስ ሁነኛ መገለጫዎችና መሳሪያዎች ሆነው ያገለግላሉ፡፡ የበጎ አድራጎት ተግባራት ገንዘብን፣ ፍቅርን፣ ጊዜንና ሌሎች ሀብቶችን ከራስ ቀንሶ ለሌሎች በማካፈል የሌሎችን ችግር ለማቃለል፤... Read more »

 የጉራማይሌ ቋንቋ ተፅእኖ

ከሰው ልጅ የመግባቢያ መሳሪያዎች ውስጥ አንዱ የንግግር ቋንቋ ነው። የንግግር ቋንቋ መቼና የት እንደተጀመረ በእርግጠኝነት የሚያስረዳ መረጃ ባይኖርም ከሰው ልጅ ዝግመተ ለውጥ ሂደት ጋር የተሳሰረ እንደሆነ ይነገራል። በአሁኑ ወቅት ቋንቋ ከሉዓላዊነት ጋር... Read more »