እንዴት ናችሁ ልጆች? ሁሉ ሠላም ? ትምህርት ጥናት እንዴት ይዟችኋል? ‹‹ሁሉም ጥሩ ነው::›› እንደምትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ:: ልጆችዬ ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን ምን መሥራት ያስደስታችኋል? መጻፍ፣ ማንበብ፣ ስዕል መሳል፣ የሙዚቃ መሣሪያዎችን መጫወት፣ የፈጠራ ሥራቸውን... Read more »
በ1952 ዓ.ም ነው የተወለዱት :: ያደጉት ደግሞ ወለጋ አካባቢ ነው:: የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውንም ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን እዛው ወለጋ ነቀምት ከተማ መስከረም 2 በሚባል ትምህርት ቤት ተከታትለዋል:: የዛሬ የሕይወት ገጽታ አምድ እንግዳችን የቀድሞ... Read more »
የቀትሯ ፀሀይ ‹‹አናት ትበሳለች›› ይሏት አይነት ከእግር እስከ ግንባር ዘልቃለች ። በዚህ ሰአት ርቆ ለሚሄድ እግረኛ መንገዱ ፈተና ነው ። በዚህ ሰአት አንዳች የምህረት ንፋስ ‹‹ሽው›› ይል አይመስልም ። የበጋው ሙቀት ደርሶ... Read more »
መቼም በዚህ ምድር ላይ ራስን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም። የብዙ ሰዎች ችግር ግን ራስን አለመሆን ነው። ራስን መሆን ቢያቅት እንኳን ራስን ለመሆን የሚደረግ ብርቱ ጥረት በብዙ ሰዎች ዘንድ አይታይም። ብዙዎችም ራስን ከመሆን... Read more »
በኢትዮጵያ ብዙ ሠዎች ድንገት ህመም ቢሰማቸው አልያም የህመም ስሜት ሲብስባቸው እንደመጀመሪያ መፍትሄ የሚወስዱት ባህላዊ መድኃኒቶችን መጠቀም ነው። ፌጦ፣ ዳማከሴ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ዝንጅብል፣ ጤና አዳም፣ ሽፈራው (ሞሪንጋ)፣ተልባና የመሳሰሉ እፀዋቶችና አዝርእቶችን በተለያዩ መንገዶች በማዘጋጀት... Read more »
ቴክኖሎጂና አዲስ የፈጠራ ሥራ የሰው ልጆችን ሕይወት በብዙ አሻሽሏል፡፡ ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታና የአጠቃቀም ሂደቱን ብንመለከት እንደ ዘርፎቹ ዓይነት ጥቅም ላይ የሚውልበት መንገድም ይለያያል። የሚጠቀምባቸው መሳሪያዎችም እንዲሁ... Read more »
ሕጻን የአብስራ ሳሙኤል፤ ለአምስት ዓመታት ወረፋ ጠብቆ ከሕመሙ ሊፈወስ የልብ ቀዶ ሕክምና አግኝቷል። የአብስራ ሳሙኤል እናት ወይዘሮ ወጋየሁ አለፈ ልጃቸው ገና የሁለት ዓመት እድሜ እያለ ጀምሮ ሌሊት ላይ በሚያጋጥመው ሕመም የመተንፈስ ችግር... Read more »
መምህር ያደታ ኢማና በመድኃኒዓለም ሁለተኛ ደረጃ መሰናዶ ትምህርት ቤት መምህር ናቸው፡፡ ለ35 ዓመታት በመምህርነት ሙያ አገልግለዋል። መምህሩ ለሦስት ዓመታት ብቻ ነበር ጉዳት ሳይደርስባቸው ተማሪዎች ያስተማሩት። በጊዜ ሂደት ግን የአጥንት ካንሰር በሽታ አጋጠማቸው።... Read more »
በዓለማችን ላይ በአሁን ሰዓት የምናስተውላቸውን ለውጦች አዲስ የፈጠራ ሀሳብ ባመጡ የፈጠራ ባለቤቶች ብቻ ሳይሆን እነዚህን የፈጠራ ውጤቶች ደፍረው ለመጀመሪያ ጊዜ የሞከሯቸውና እውቅና የሰጧቸው ሰዎች ለዓለም መቀየር ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ። ነገር ግን የለውጥ... Read more »
ሳቤላ ከድር ትባላለች። የተወለደችው ኤርትራ አስመራ ከተማ ውስጥ ሲሆን በሁለት አመቷ ወደ አዲስ አበባ ለህክምና መጣች። ሳቤላ የተወለደችውም ሆነ ያደገችው ከአካል ጉዳት ጋር ነው። የአካል ጉዳቷ የተከሰተው እናቷ የዘጠኝ ወር ድረስ እርጉዝ... Read more »