ከቦራ ጣቢያ እስከ ሀንጋሪ ቡዳፔስት

 አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ትባላለች በ2023 በዳይመንድ ሊግ የአምስት ሺህ ሜትር የዓለም ክብረወሰን ይዛለች። በ2022 በኦሪገን በአምስት ሺህ ሜትር የዓለም ሻምፒዮን ሆናለች። በ2023 በቡዳፔስት በተካሄደው ውድድር በ10ሺህ ሜትር ወርቅ ለሀገሯ አምጥታለች። ሁለት ጊዜ... Read more »

በፈተናዎች ያልተሰበረ መንፈስ …

ልጅነት … ባሌ ጎባ ተወልዶ ከመንደር ቀዬው ላይ አድጓል። ልጅነቱ መልካም ነበር። እንደ እኩዮቹ ሮጦ፣ ተጫውቶ ለመዋል ወላጆቹ ነጻነት ሰጥተውታል። ረጅምና ለግላጋ ነው። ገና በልጅነቱ መመዘዝ የጀመረው ቁመቱ ከባልንጀሮቹ ነጥሎ፣ ለይቶ ያሳየዋል።... Read more »

 ስድስቱ የአመለካከት ለውጦች

አሁን ላይ የምናገኘው ገቢ፣ በሕይወታችን ውስጥ ያለን ደስታና ከሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት በሙሉ የአመለካከታችን /mind set/ ውጤት ነው። አንዳንዴ እንዲህ ዓይነት ጥያቄዎች በውስጣችን ይፈጠራል። ‹‹ከእኔ በእውቀት፣ በልምድ፣ በእድሜ የማይሻልና የማይበልጥ ሰው እንዴት... Read more »

 ሥርዓተ-ምግብ፡- ለሠብዓዊ ርዳታ፣ ልማትና ሰላም

ምግብ መሠረታዊ ከሆኑ የሰው ልጅ ፍላጎቶች ውስጥ አንዱ ነው። ያለ ምግብ መኖር አይቻልም። ምግብ የሰው ልጆች መሠረታዊ ፍላጎት የመሆኑን ያህል ግን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎች ባሉባቸው ሀገራት ውስጥ አሁንም ቅንጦት... Read more »

 ሴቶችን በማብቃት ሕፃናትን ከችግር የመታደግ መንገድ

ማዕከሉ ሕፃናትን በመታደግ ሥራዎቹ በእጅጉ ይጠቀሳል። በተለይ አሳዳጊ የሌላቸውን በርካታ ሕፃናትን ተቀብሎ እንደራስ ልጅ በማሳደግ እና ራሳቸውን እንዲችሉ በማድረግ ሥራው ይታወቃል። የማዕከሉ መሥራች በእዚህ በጎ ተግባራቸው ኢትዮጵያዊቷ ማዘር ቴሬዛ ለመባል በቅተዋል። ይህ... Read more »

በፈተና የፀና ህይወት

 ሕይወት በብዙ ፈተና እና ትግል ውስጥ የምናልፍበት ተግባራዊ ትምህርት ቤት ነው። በዚህ የፈተና ሕይወት ውስጥ ብዙዎች ሲወድቁ አንዳንዶች ግን በድል ይወጡታል። የሕይወት ፈተና ወደ መሬት ሲጥለን በወደቅንበት ቦታ ሆነን ማማረር፤ ማጉረምረም፤ ለመውደቁ... Read more »

አብርሆት – ለልበ ብርሃኖች

በዓለም ከ46 ሚሊዮን ሰዎች በላይ ዓይነ ሥውራን መሆናቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ:: 235 ሚሊዮን ሰዎች ደግሞ ከፊል የእይታ ችግር ያለባቸው ናቸው:: በኢትዮጵያ ቁጥሩን ይህን ያህል ነው ብሎ ለማስቀመጥ ጥናቶች ባይኖሩም ቁጥሩ ቀላል እንደማይሆን ግን... Read more »

 በተግባር የተገለጠ ሀገር ወዳድነት

በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ የሚደረግ ጥናትና ምርምር የሰዎችን ሕይወት ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ መሆን እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ አንድ ሰው በትክክል “ምሁር” ለመባል ብቁ የሚሆነው ዕውቀቱን ከራሱ አልፎ በሌሎች ሕይወት ላይ ለውጥና መሻሻል ለማምጣት... Read more »

 አፍላ ወጣትነት + ሴትነት + ኤች አይ ቪ

ወጣት ናት። በ20ዎቹ እድሜ መጀመሪያ አካባቢ የምትገኝ። ወጣትነቷ ይሁን ሌላ ዓይነግቡ የምትባል ዓይነት ቆንጆ ልጅ ናት። ጸጉሯ የሀር ነዶ የሚባል ዓይነት ነው። በፍልቅልቅ ፊቷ ላይ ከእድሜዋ በላይ ብስል ያለች ጨዋታዋ የማይሰለች ዓይነት... Read more »

ፍላጎትና ገበያ ያልተጣጣሙበት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና

በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት እና ሥልጠና መሰጠት የተጀመረው ከ1940ዎቹ አካባቢ ጀምሮ እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ። ተቋማቱ ከተከፈቱባቸው ከተሞች መካከል ደግሞ አዲስ አበባ በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። ከዚህ ጋር ተያይዞም ተቋማቱ የገበያውን ፍላጎት መሠረት ያደረገ ሥልጠና... Read more »