የቱሪዝም ምርት እና የሥራ እድል ፈጠራ – የወጣቶች ድርሻ

መንግሥት የቱሪዝም ዘርፉን ከአምስቱ ዋና ዋና የኢኮኖሚ ምሰሶዎች ውስጥ አንዱ አድርጎ በመውሰድ በሀገሪቱ እድገት ላይ ተፅእኖው የጎላ እንዲሆን እየሰራ ይገኛል። በተለይ አዳዲስ መዳረሻዎችን በመፍጠር፣ የቱሪዝም መሰረተ ልማት በማስፋፋት፣ የቱሪዝም ፍሰቱ እንዲጨምር እና... Read more »

 የትምህርት አባት ዶ/ር አክሊሉ ሀብቴ የቀድሞ የቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

እድሜያቸውን ሙሉ ለትምህርትና በትምህርት የኖሩ ሰው ናቸው። የዛሬ 70 ዓመት አብዛኛው ዜጋ ስለ ትምህርት ባልገባውና ባልተረዳበት ወቅት ትምህርትን ወደውና አስቀድመው ጠንክረው በመማር በሀገራችን የመጀመሪያዎቹ 13 ኢትዮጵያዊያን በዲግሪ ሲመረቁ አንዱ ለመሆን ችለዋል። በትምህርት... Read more »

ኤች አይ ቪ ኤድስን ለመዋጋት የማኅበረሰብ የመሪነት ሚና

እ.ኤ.አ በ2022 በዓለም አቀፍ ደረጃ 39 ሚሊዮን ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው እንደሚገኝ ፤ከ630 ሺ በላይ ሰዎች ህይወታቸውን በኤድስ ምክንያት ያጡ መሆናቸውንና በዚሁ ዓመት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚሆኑ አዲስ... Read more »

 ሕይወት ለዋጭ መፅሐፎች

ሰዎች ከራሳቸው ስህተት የሚማሩ ከሆነ ልምድ ይባላል። ሰዎች ከሰዎች ስህተታቸውን የሚማሩ ከሆነ ደግሞ ጥበብ ነው። ሰዎች ከሌሎች ሰዎች ስህተት መማር የሚችሉት ደግሞ በእድሜ፣ በልምድና በእውቀት ከሚበልጧቸው ሌሎች ሰዎችና ከመፃህፍት ነው። በርግጥ ሁላችንም... Read more »

ያልጠገነው ስብራት …

ያልተመቸ ልጅነት … ዛሬ ላይ ሆና ልጅነቷን ስታስብ በዓይኗ ውሀ ይሞላል። ለእሷ ልጅነት ማለት መልከ ብዙ ነው። መከራን ቀምሳበታለች ፣ ችግርን አይታበታለች ። ዓለም ተሰማ ከእናቷ እቅፍ እንደወጣች ህይወት የተቀበለቻት በከፋ ድህነት... Read more »

“ሥራ ፈጣሪ መሆን ለአንድ ችግር መፍትሔ መስጠት መቻል ነው”- ወጣት ሲሃም ፈይሰል

በኢትዮጵያ በዓመት እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ወጣቶች ወደ ሥራ ዓለም ይቀላቀላሉ ። ለዚህን ያህል ዜጋ በመንግሥት ወይም በግል ተቋማት እና ድርጅቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ባለመቻሉ ደግሞ አብዛኛዎቹ ለሥራአጥነት ይዳረጋሉ። ይህንን ችግር ለመፍታት... Read more »

 ‹‹በከተማዋ የበጎ ፈቃድ ሥራ ባሕል እየሆነና ተጨባጭ ለውጥ እየመጣ ነው›› -አቶ አብርሃም ታደሰ የአዲስ አበባ የኅብረተሰበ በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ኮሚሽነር

ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምሮ የሚታወቁበት አንድ ባሕል አላቸው። እሱም በጎ መዋልና ማኅበረሰብን በቅን ልብ ማገልገል ነው። ሀገርንና ማኅበረሰብን በጋራ ሆኖ በማገዝ እውቀትንና ጉልበትን ሳይሰስቱ በመስጠት ስማቸው ይጠቀሳል። ለእዚህ ጥሩ ማሳያ የሚሆነው በኅብረት መሥራት... Read more »

ጥቅል ሕግ ለአካል ጉዳተኞች

 አካል ጉዳተኞች በመሠረተ ልማት ችግር፣ ትምህርት፣ በሥራ እና በሌሎች የአካታችነት እጦት ሳቢያ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተስፏቸው ሲገደብ በስፋት ይስተዋላል። ልዩ ችሎታቸውን ተጠቅሞ ከራሳቸው አልፈው ሀገር እንዲጠቅሙ የማድረጉ ሥራም የተቀዛቀዘ እንደሆነ ብዙዎችን... Read more »

 88 ዓመታት ኢትዮጵያን በመታደግ

ኢትዮጵያ የኩሩ ሕዝብና የጀግኖች ሀገር ነች ሲባል በግምት አይደለም። ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገር የኖረው የአርነትና ተጋድሎ ታሪካችን ምንጊዜም ስለሚዘከር ነው። ኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር ኃይል መገንባት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በዋንኛነት ከሚጠቀሱት የጦሩ ክፍሎች... Read more »

 ሃያል ድምፆች – ለሴቶችና ሕጻናት ጾታዊ ጥቃት

በርካቶች እንደሚስማሙበት ሴት ልጅ በአንዲት ውድ ሀገር ትመሰላለች:: ሀገር ማለት ቀለሟ ደማቅ፣ ትርጓሜዋ ብዙ ነው:: ምንጊዜም ለሁሉም መኖሪያና ምልክት ሆና ትሰየማለች :: ሁሌም የማንነት መለያ ናትና ትውልድን በዘመን ሚዛን እያሻገረች ትኖራለች:: ሴት... Read more »