ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በቱሪዝም ዘርፍ በርካታ ለውጦች እያስመዘገበች ስለመሆኗ መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይ በመዳረሻ ልማት እየተመዘገበ ያለው ውጤት የሀገሪቱን ቱሪዝም አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያራምድ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎችም ያረጋግጣሉ። መንግሥት ቱሪዝምን ትኩረት ሰጥቶ... Read more »
እስከ ምሽቱ አራት ሰዓት ብቻ መብራት በምታገኘው ትንሽዬ መንደር ውስጥ ትልቅ ሕልም ያላት ሕፃን በወርሐ ግንቦት በ1974 ዓ.ም ተወለደች። ግንቦት ከባተ በአምስተኛው ቀን ምድርን የተቀላቀለችው ልጅ ለቤተሰቧ ሦስተኛ ልጅ ነበረች። የመጀመሪያዎቹን ሁለት... Read more »
ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ተስፋ ሊቆርጡ ይችላሉ። ተስፋ መቁረጥ ግን ድሮም አሁንም ያለ ክስተት ነው፡፡ ልዩነቱ ተስፋ የሚያስቆረጡ ምክንያቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መምጣታቸው ነው፡፡ ሰው በኑሮ ውድነት ተስፋ ይቆርጣል። በጤና እጦት ተስፋ... Read more »
ጥርስ ከማኘክና ከመካነ ድምጽነት ዋና ሚናው ባሻገር የውበት መገለጫም ነው፡፡ የጥርስ ደህንነት መጓደል መንታ ጉዳት ያስከትላል የሚባለውም ጥርስ ጤናም ውበትም ስለሆነ ነው። እንደዛሬው የጥርስ ክትትልና ሕክምና ማዕከሎች ከመስፋፋታቸው በፊት ሰዎች የተለያዩ ባህላዊ... Read more »
የወታደሩ ልጅ … የአዲስ አበባ ልጅ ነው ፡፡ ስድስት ኪሎ ‹‹ቸሬ›› ከተባለ ሰፈር ተወልዶ አድጓል ፡፡ ስለ ልጅነቱ ሲያስታውስ ፊቱ በደማቅ ፈገግታ ይበራል፡፡ ልጅነቱ ለእሱ መልካም የሚባል ነበር ፡፡ በዕድሜው እንደ እኩዮቹ... Read more »
ባህል ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ እሴት ነው። የማኅበረሰቡንም ሆነ የግለሰቡን የኑሮ አቅጣጫ የሚቀረጽበትም መሆኑ ይገልፃል። የራሱ ባህል ያለው የራሱ ሥልጣኔ፣ ሀገር በቀል እውቀት፣ ሕግና ሥርዓት እንዳለውም ይታመናል። ይህ እሴት ለአዳዲስ ፈጠራና ግኝቶች ምንጭና... Read more »
የተወለደችው አዲስ አበባ በተለምዶ አፍንጮ በር አካባቢ ነው፡፡ ተማሪ በነበረችበት ወቅት በቴአትር፣በውዝዋዜ እና በመሳሰሉት በክበባት ውስጥ ንቁ ተሳታፊ ነበረች፡፡ ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ተመርቃለች፡፡ በአሁኑ ጊዜ ደግሞ በሀሌሉያ ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት... Read more »
በኢትዮጵያ ታሪክ እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን፤ስማቸው ከፍ ብሎ የሚነሳ ብዙ ታሪክ የሰሩ ጀግኖች ተፈጥረዋል፡፡ እንዲህ ያሉ ጀግኖች መፍጠር የቻሉ ተቋማትም ስማቸው አብሮ ይነሳል። ከእነዚህ ተቋማት መካከል ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ የ88ኛ ዓመት... Read more »
እናትነትን እናት ሆኖ ከማየት የበለጠ ህመሙ ገብቶት በልኩ ሊያስብ የሚችል ሰው ጥቂት ነው። መውለድ ሞቶ መነሳት ነው እስኪባል ድረስ ይህን ሁሉ ፍጥረት ለዓለም ያበረከተች እናት በእረፍት ራሷን ትጠግን ዘንድ አራስ ቤት የሚባል... Read more »
በሀገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የለውጡ አየር ከነፈሰባቸው ተቋማት መካከል ትምህርትና የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣንን የመሰሉት ይገኙበታል። የክልል ትምህርት ቢሮዎችና በሥራቸው የሚገኙትንም ለውጡ ዳሷቸዋል። ከእነዚህ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ ትምህርት... Read more »